https://amh.sputniknews.africa
የፑቲን ልዩ መልክተኛ ዲሚትሪቭ በቅርቡ በጄኔቫ ከአሜሪካ ልዑካን ቡድን ጋር ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል - ምንጭ
የፑቲን ልዩ መልክተኛ ዲሚትሪቭ በቅርቡ በጄኔቫ ከአሜሪካ ልዑካን ቡድን ጋር ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል - ምንጭ
Sputnik አፍሪካ
የፑቲን ልዩ መልክተኛ ዲሚትሪቭ በቅርቡ በጄኔቫ ከአሜሪካ ልዑካን ቡድን ጋር ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል - ምንጭበዲሚትሪቭ የሚመራው የሩሲያ-አሜሪካ የሥራ ቡድን፣ “ሊኖሩ ስለሚችሉ የንግድ እና ኢኮኖሚያዊ ትብብሮች” የመምከር ኃላፊነት እንደተሰጠው... 13.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-13T20:03+0300
2026-02-13T20:03+0300
2026-02-13T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0d/3236198_0:104:800:554_1920x0_80_0_0_17a70f76f1cb5907eff88674b73b183b.jpg
የፑቲን ልዩ መልክተኛ ዲሚትሪቭ በቅርቡ በጄኔቫ ከአሜሪካ ልዑካን ቡድን ጋር ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል - ምንጭበዲሚትሪቭ የሚመራው የሩሲያ-አሜሪካ የሥራ ቡድን፣ “ሊኖሩ ስለሚችሉ የንግድ እና ኢኮኖሚያዊ ትብብሮች” የመምከር ኃላፊነት እንደተሰጠው የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ገልጸዋል።ዲሚትሪቭ፣ ውይይቱ ትኩረቱን በሩሲያ እና በአሜሪካ መካከል ያለውን ግንኙነት ወደ ነበረበት መመለስ ላይ እንደሚያደርግና፣ መልዕክተኛው እንደ ቀድሞው ሁሉ ከዩክሬን ጋር በሚደረገው የሦስትዮሽ ድርድር ላይ የሩሲያ ልዑካን ቡድን አባል እንደማይሆኑ ምንጩ አመልክቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0d/3236198_0:29:800:629_1920x0_80_0_0_001c46819b0943cb6efb1a804902ddc0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የፑቲን ልዩ መልክተኛ ዲሚትሪቭ በቅርቡ በጄኔቫ ከአሜሪካ ልዑካን ቡድን ጋር ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል - ምንጭ
20:03 13.02.2026 (የተሻሻለ: 20:14 13.02.2026) የፑቲን ልዩ መልክተኛ ዲሚትሪቭ በቅርቡ በጄኔቫ ከአሜሪካ ልዑካን ቡድን ጋር ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል - ምንጭ
በዲሚትሪቭ የሚመራው የሩሲያ-አሜሪካ የሥራ ቡድን፣ “ሊኖሩ ስለሚችሉ የንግድ እና ኢኮኖሚያዊ ትብብሮች” የመምከር ኃላፊነት እንደተሰጠው የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ገልጸዋል።
ዲሚትሪቭ፣ ውይይቱ ትኩረቱን በሩሲያ እና በአሜሪካ መካከል ያለውን ግንኙነት ወደ ነበረበት መመለስ ላይ እንደሚያደርግና፣ መልዕክተኛው እንደ ቀድሞው ሁሉ ከዩክሬን ጋር በሚደረገው የሦስትዮሽ ድርድር ላይ የሩሲያ ልዑካን ቡድን አባል እንደማይሆኑ ምንጩ አመልክቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X