ሩሲያ የኤሌክትሮ-ኤል የአየር ሁኔታ መከታተያ ሳተላይትን ከባይኮኑር አመጠቀች

ሰብስክራይብ

ሩሲያ የኤሌክትሮ-ኤል የአየር ሁኔታ መከታተያ ሳተላይትን ከባይኮኑር አመጠቀች

ሳተላይቱ በስድስት ሰዓታት ውስጥ በግምት 36 ሺህ ኪሎ ሜትር ከፍታ ላይ እንደሚቀመጥ የሩሲያው ሮስኮስሞስ የጠፈር ኤጀንሲ አስታውቋል።

ኤሌክትሮ-ኤል የ24 ሰዓት የአየር ሁኔታ ክትትል ለማድረግ ያስችላል ተብሏል። ሩሲያ በአሁኑ ወቅት ሦስት ተመሳሳይ ሳተላይቶች ህዋ ላይ አስፍራለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0