https://amh.sputniknews.africa
ቋንቋ እና ባህል፦ የአፍሪካ የእጅ አዙር ቅኝ ግዛትና አዲሱ የሉዓላዊነት ትግል
ቋንቋ እና ባህል፦ የአፍሪካ የእጅ አዙር ቅኝ ግዛትና አዲሱ የሉዓላዊነት ትግል
Sputnik አፍሪካ
በዚህ ባለ ሁለት ክፍል የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በመጀመሪያው ክፍል የሚዲያ ባለሙያ እና የድምፅ ተዋናይ ከሆነው ከኮስሞ ሚለር ጋር በመሆን የሥልጣን ተፅዕኖ በዝምታ ነገር ግን በቆራጥነት በሚንጸባረቅበት በቋንቋ፣ በባህል እና በኪነ-ጥበባዊ ወኪልነት... 12.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-12T18:47+0300
2026-02-12T18:47+0300
2026-02-12T18:55+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0c/3225568_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_e8731b738fe23eac1cbb71d8bfa945bf.png
ቋንቋ እና ባህል የአፍሪካ የእጅ አዙር ቅኝ ግዛትና አዲሱ የሉዓላዊነት ትግል
Sputnik አፍሪካ
"በባርነት ዘመን እግሮቻችን ላይ የነበረው ሰንሰለት አሁን እግሮቻችን ላይ የለም፣ ሰንሰለቱ አሁን ያለው አእምሮአችን ላይ ነው፡፡ እንዲህ ዓይነት የባህል ልውውጦች ሲኖሩ፣ በአፍሪካውያን አእምሮ ውስጥ የጥፋት ዘርን በስውር ይዘራሉ። 'ኦ! ምዕራባውያን እንዲህ ያደርጋሉ፤ ያ ደግሞ የላቀ ሥልጣኔ (high class) ነው' እንላለን። ነገር ግን አፍሪካ ራሷ የሰለጠነች ናት። በአፍሪካ ባህል ውስጥ ለሥልጣኔ የሚሆኑ ብዙ ምሳሌዎች አሉ።" ሲል የሚዲያ ባለሙያ እና የድምፅ ተዋናይ የሆነው ኮስሞ ሚለር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል፡፡
በዚህ ባለ ሁለት ክፍል የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል፣ የሚዲያ ባለሙያ እና የድምፅ ተዋናይ ከሆነው ከኮስሞ ሚለር ጋር በመሆን የሥልጣን ተፅዕኖ በዝምታ ነገር ግን በቆራጥነት በሚንጸባረቅበት በቋንቋ፣ በባህል እና በኪነ-ጥበባዊ ወኪልነት ዙሪያ የምንወያይ ሲሆን፤ በሁለተኛው ክፍል ደግሞ፣ በአዲስ አበባ በተካሄደው 6ኛው የፊንቴክስ የቤት ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ ማስጌጫዎች እና የሕንፃ ማጠናቀቂያ ኤክስፖ ላይ ተገኝተን ስለኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ እና የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት ራዕይ በተመለከተ በኤክፖው ላይ ካገኘናቸው ባለሙያዎች ጋር ያደረግነውን ቆይታ አካትተናል፡፡
በዚህ ባለ ሁለት ክፍል የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በመጀመሪያው ክፍል የሚዲያ ባለሙያ እና የድምፅ ተዋናይ ከሆነው ከኮስሞ ሚለር ጋር በመሆን የሥልጣን ተፅዕኖ በዝምታ ነገር ግን በቆራጥነት በሚንጸባረቅበት በቋንቋ፣ በባህል እና በኪነ-ጥበባዊ ወኪልነት ዙሪያ የምንወያይ ሲሆን፤ በሁለተኛው ክፍል ደግሞ፣ በአዲስ አበባ በተካሄደው 6ኛው የፊንቴክስ የቤት ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ ማስጌጫዎች እና የሕንፃ ማጠናቀቂያ ኤክስፖ ላይ ተገኝተን ስለኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ እና የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት ራዕይ በተመለከተ በኤክፖው ላይ ካገኘናቸው ባለሙያዎች ጋር ያደረግነውን ቆይታ አካትተናል፡፡ሙሉ መረጃው ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ :Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0c/3225568_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_788baacab0c75150ee3540002535ea2d.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
ቋንቋ እና ባህል፦ የአፍሪካ የእጅ አዙር ቅኝ ግዛትና አዲሱ የሉዓላዊነት ትግል
18:47 12.02.2026 (የተሻሻለ: 18:55 12.02.2026) "በባርነት ዘመን እግሮቻችን ላይ የነበረው ሰንሰለት አሁን እግሮቻችን ላይ የለም፣ ሰንሰለቱ አሁን ያለው አእምሮአችን ላይ ነው፡፡ እንዲህ ዓይነት የባህል ልውውጦች ሲኖሩ፣ በአፍሪካውያን አእምሮ ውስጥ የጥፋት ዘርን በስውር ይዘራሉ። 'ኦ! ምዕራባውያን እንዲህ ያደርጋሉ፤ ያ ደግሞ የላቀ ሥልጣኔ (high class) ነው' እንላለን። ነገር ግን አፍሪካ ራሷ የሰለጠነች ናት። በአፍሪካ ባህል ውስጥ ለሥልጣኔ የሚሆኑ ብዙ ምሳሌዎች አሉ።" ሲል የሚዲያ ባለሙያ እና የድምፅ ተዋናይ የሆነው ኮስሞ ሚለር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል፡፡
በዚህ ባለ ሁለት ክፍል የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በመጀመሪያው ክፍል የሚዲያ ባለሙያ እና የድምፅ ተዋናይ ከሆነው ከኮስሞ ሚለር ጋር በመሆን የሥልጣን ተፅዕኖ በዝምታ ነገር ግን በቆራጥነት በሚንጸባረቅበት በቋንቋ፣ በባህል እና በኪነ-ጥበባዊ ወኪልነት ዙሪያ የምንወያይ ሲሆን፤ በሁለተኛው ክፍል ደግሞ፣ በአዲስ አበባ በተካሄደው 6ኛው የፊንቴክስ የቤት ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ ማስጌጫዎች እና የሕንፃ ማጠናቀቂያ ኤክስፖ ላይ ተገኝተን ስለኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ እና የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት ራዕይ በተመለከተ በኤክፖው ላይ ካገኘናቸው ባለሙያዎች ጋር ያደረግነውን ቆይታ አካትተናል፡፡
ሙሉ መረጃው ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ :Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox