ዳንጎቴ የናይጄሪያን የሀገር ውስጥ ማደያዎች የገበያ አቅም ለማጠናከር የነዳጅ ዋጋ ቅናሽ አደረገ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዳንጎቴ የናይጄሪያን የሀገር ውስጥ ማደያዎች የገበያ አቅም ለማጠናከር የነዳጅ ዋጋ ቅናሽ አደረገ
ዳንጎቴ የናይጄሪያን የሀገር ውስጥ ማደያዎች የገበያ አቅም ለማጠናከር የነዳጅ ዋጋ ቅናሽ አደረገ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.02.2026
ሰብስክራይብ

ዳንጎቴ የናይጄሪያን የሀገር ውስጥ ማደያዎች የገበያ አቅም ለማጠናከር የነዳጅ ዋጋ ቅናሽ አደረገ

“የክሬን ነዳጅ ዋጋ በአንድ ሊትር ከ799 ናይራ ($0.59) ወደ 774 ናይራ ($0.57) ዝቅ ማለቱን እናሳውቃለን” ሲል ተቋሙ በመግለጫው አስታውቋል።

ከሎሜ (ቶጎ) ወደ ሀገር ውስጥ የሚገባ ነዳጅ በአንድ ሊትር 793 ናይራ ($0.58 ወይም 87.93 ብር) ሲሆን ይህም ከዳንጎቴ የ774 ናይራ ($0.57 ወይም 86.41 ብር) የመሸጫ ዋጋ ከፍ ያለ መሆኑን መግለጫው አፅንዖት ሰጥቶታል።

የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት፤ ዳንጎቴ ናይጄሪያ ለነዳጅ ግዢ በየዓመቱ የምታወጣውን የ10 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ለመቀነስ አልሟል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0