#viral | "አሳዳግዬ ምንም አትፍራ፤ ከጎንህ ነኝ" - አንዲት ድመት ደም የሚለግስ አሳዳጊዋን አጠገቡ በመሆን ስታፅናና ታይታለች

ሰብስክራይብ

#viral | "አሳዳግዬ ምንም አትፍራ፤ ከጎንህ ነኝ" - አንዲት ድመት ደም የሚለግስ አሳዳጊዋን አጠገቡ በመሆን ስታፅናና ታይታለች

በሞስኮ ግዛት በአንድ የአምቡላንስ አገልግሎት ማዕከል የተቀረጸው ይህ ቪዲዮ፤ በማኅበራዊ ሚዲያ በሁለት ቀናት ውስጥ ብቻ ከ4 ሚሊዮን በላይ ዕይታዎችን በማግኘት በሰፊው ተሰራጭቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0