ሮስቴክ ቀላልና ዘመናዊ የሮኬት መተኮሻ በሪያድ ወታደራዊ ዐውደ ርዕይ ላይ አስተዋወቀ
20:07 10.02.2026 (የተሻሻለ: 20:14 10.02.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ሮስቴክ ቀላልና ዘመናዊ የሮኬት መተኮሻ በሪያድ ወታደራዊ ዐውደ ርዕይ ላይ አስተዋወቀ
የሩሲያ መንግሥት ኮርፖሬሽን፤ ዘመናዊው አርፒጂ -29ኤም በእጅ የሚያዝ የሮኬት መተኮሻ፤ ታንኮችን፣ ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎችን፣ ምሽጎችን እና ሌሎች ወታደራዊ ኢላማዎችን በብቃት ለማጥፋት የሚያስችል እንደሆነ ገልጿል።
በአርፒጂ-29ኤም ላይ የተደረጉ ዋና ዋና ማሻሻያዎች፦
ቀላል ክብደት
ምቹ አጠቃቀም
ከዘመናዊ የሙቀት እና የኦፕቲካል መነጽሮችን መጠቀም ስለሚችል የመተኮሻ ርቀቱ በሁለት እጥፍ ጨምሯል።
በአዲስ የአፈሙዝ አሞላል ስርዓቱ ምክንያት የተለያዩ ዓይነት ተተኳሾችን ለመጠቀም ያስችላል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X