https://amh.sputniknews.africa
ጎብኚዎች በሪያድ እየተካሄደ ባለው የ2026 ዓለም አቀፍ የመከላከያ ትርዒት ላይ የቀረቡ የሩሲያ የጦር መሣሪያዎችን ለመመልከት እየጎረፉ ነው - የስፑትኒክ ዘጋቢ
ጎብኚዎች በሪያድ እየተካሄደ ባለው የ2026 ዓለም አቀፍ የመከላከያ ትርዒት ላይ የቀረቡ የሩሲያ የጦር መሣሪያዎችን ለመመልከት እየጎረፉ ነው - የስፑትኒክ ዘጋቢ
Sputnik አፍሪካ
ጎብኚዎች በሪያድ እየተካሄደ ባለው የ2026 ዓለም አቀፍ የመከላከያ ትርዒት ላይ የቀረቡ የሩሲያ የጦር መሣሪያዎችን ለመመልከት እየጎረፉ ነው - የስፑትኒክ ዘጋቢ በ2026 የሳዑዲ አረቢያ ዓለም አቀፍ የመከላከያ ትርዒት ላይ የተዘጋጀው የሩሲያ እልፍኝ፤... 09.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-09T16:08+0300
2026-02-09T16:08+0300
2026-02-09T17:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/09/3187087_17:0:1297:720_1920x0_80_0_0_315dc922024148f99a4b4de6ba3e0eb5.jpg
ጎብኚዎች በሪያድ እየተካሄደ ባለው የ2026 ዓለም አቀፍ የመከላከያ ትርዒት ላይ የቀረቡ የሩሲያ የጦር መሣሪያዎችን ለመመልከት እየጎረፉ ነው - የስፑትኒክ ዘጋቢ በ2026 የሳዑዲ አረቢያ ዓለም አቀፍ የመከላከያ ትርዒት ላይ የተዘጋጀው የሩሲያ እልፍኝ፤ የቀረቡትን የሩሲያ የጦር መሣሪያዎች በቅርብ ለመመልከትና ለመፈተሽ የጓጉ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ጎብኚዎች ስቧል።እስከ የካቲት 5 ድረስ የሚቆየው ይህ ዓለም አቀፍ የመከላከያ ትርዒት ለመከላከያ ቴክኖሎጂዎች እና ለትብብር ስምምነቶች ትልቅ መድረክ ነው። የቀጥታ የአየር እና የምድር ላይ ወታደራዊ ማሳያዎችን የሚያካትት ሲሆን በሳዑዲ አረቢያ "ቪዥን 2030" መሠረት ወታደራዊ ዝግጁነትን እና ስትራቴጂካዊ ነፃነትን ማጠናከር ዓላማው አድርጓል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ጎብኚዎች በሪያድ እየተካሄደ ባለው የ2026 ዓለም አቀፍ የመከላከያ ትርዒት ላይ የቀረቡ የሩሲያ የጦር መሣሪያዎችን ለመመልከት እየጎረፉ ነው - የስፑትኒክ ዘጋቢ
Sputnik አፍሪካ
ጎብኚዎች በሪያድ እየተካሄደ ባለው የ2026 ዓለም አቀፍ የመከላከያ ትርዒት ላይ የቀረቡ የሩሲያ የጦር መሣሪያዎችን ለመመልከት እየጎረፉ ነው - የስፑትኒክ ዘጋቢ
2026-02-09T16:08+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/09/3187087_177:0:1137:720_1920x0_80_0_0_09714a7e656929eec1d7f9e6e6175c75.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጎብኚዎች በሪያድ እየተካሄደ ባለው የ2026 ዓለም አቀፍ የመከላከያ ትርዒት ላይ የቀረቡ የሩሲያ የጦር መሣሪያዎችን ለመመልከት እየጎረፉ ነው - የስፑትኒክ ዘጋቢ
16:08 09.02.2026 (የተሻሻለ: 17:14 09.02.2026) ጎብኚዎች በሪያድ እየተካሄደ ባለው የ2026 ዓለም አቀፍ የመከላከያ ትርዒት ላይ የቀረቡ የሩሲያ የጦር መሣሪያዎችን ለመመልከት እየጎረፉ ነው - የስፑትኒክ ዘጋቢ
በ2026 የሳዑዲ አረቢያ ዓለም አቀፍ የመከላከያ ትርዒት ላይ የተዘጋጀው የሩሲያ እልፍኝ፤ የቀረቡትን የሩሲያ የጦር መሣሪያዎች በቅርብ ለመመልከትና ለመፈተሽ የጓጉ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ጎብኚዎች ስቧል።
እስከ የካቲት 5 ድረስ የሚቆየው ይህ ዓለም አቀፍ የመከላከያ ትርዒት ለመከላከያ ቴክኖሎጂዎች እና ለትብብር ስምምነቶች ትልቅ መድረክ ነው።
የቀጥታ የአየር እና የምድር ላይ ወታደራዊ ማሳያዎችን የሚያካትት ሲሆን በሳዑዲ አረቢያ "ቪዥን 2030" መሠረት ወታደራዊ ዝግጁነትን እና ስትራቴጂካዊ ነፃነትን ማጠናከር ዓላማው አድርጓል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X