#Viral | የሩዋንዳ 'ኤሊት' ኃይሎች በዱባይ የ"ስዋት" ውድድር ላይ ከፍተኛ ብቃታቸውን አሳዩ

ሰብስክራይብ

#Viral | የሩዋንዳ 'ኤሊት' ኃይሎች በዱባይ የ"ስዋት" ውድድር ላይ ከፍተኛ ብቃታቸውን አሳዩ

​በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በተካሄደው ዓለም አቀፍ የኤሊት (ኮማንዶ) ኃይሎች ልዩ የጦር መሣሪያዎች እና ታክቲኮች "ስዋት" ውድድር የመጀመሪያ ቀን ላይ፣ ከሩዋንዳ ፖሊስ እና ከመከላከያ ሚኒስቴር የተውጣጡ ሦስት ቡድኖች እጅግ ፈታኝ በሆነው የጥቃት ኮርስ ላይ ያላቸውን አቅም በሙሉ አሳይተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0