#viral | የሩሲያ ባለድርብ ጎማ ከባድ ተሽከርካሪ፦ የክፍት ባህር –73 ዲግሪ ቅዝቃዜን እና በረዶ እንዳልበገሩት ሮስቴክ አስታወቀ

ሰብስክራይብ

#viral | የሩሲያ ባለድርብ ጎማ ከባድ ተሽከርካሪ፦ የክፍት ባህር –73 ዲግሪ ቅዝቃዜን እና በረዶ እንዳልበገሩት ሮስቴክ አስታወቀ

​እንደ ሩሲያው የኢንዱስትሪ ግዙፍ ኩባንያ ሮስቴክ ገለጻ፣ ቪትያዝ የተሰኘው ባለ ተሳቢ (ባለድርብ ጎማ) እና ሁለገብ ተሽከርካሪ ምንም ዓይነት ቅድመ ዝግጅት ሳያስፈልገው ከአርክቲክ ቅዝቃዜ እስከ ክፍት ውቅያኖስ ባሉ እጅግ ፈታኝ በሆኑ አካባቢዎች ውስጥ ይሰራል።

ይህ "አውሬ" ተሽከርካሪ የሚቋቋማቸው ሁኔታዎች፦

▪​ክፍት የውሃ አካላትን ማቋረጥ፣

▪​እስከ 3ኛ ደረጃ የሚደርሱ የባህር ሞገዶችን፣

▪​እስከ -73 ዲግሪ ሴልሺየስ የሚደርስ ከፍተኛ ቅዝቃዜን እና

▪​በጦር ግንባር አስፈላጊ የጦርነት ፍላጎቶችን፣ ለሩሲያ የቶር እና ፓንትሲር የአየር መከላከያ ስርዓቶች ጫኝነት ከማገልገሉም በላይ፣ ወታደሮችንና ጥይቶችን በውጊያ ቀታናዎች ውስጥ ያጓጉዛል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0