#viral | በረዶን መግራት - መድፍ በመተኮስ የኤልብሩስ ተዳፋቶችን መቆጣጠር

ሰብስክራይብ

#viral | በረዶን መግራት - መድፍ በመተኮስ የኤልብሩስ ተዳፋቶችን መቆጣጠር

​ይህ በታቀደ ሁኔታ የሚከናወን ከፍተኛ የረዶ ማዕበልን የመቆጣጠሪያ ዘዴ ነው። ግዙፍ የበረዶ መደርመስ አደጋ እንዳይከሰትና የበረዶ መንሸራተቻ ስፍራዎች ደህንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆን በረዶው በሰው ሠራሽ መንገድ እንዲናድ ይደረጋል።

የኤልብሩስ ተራራ የአውሮፓ እና የሩሲያ ከፍተኛው ጫፍ ሲሆን፣ ቁመቱም 5,642 ሜትር የሚደርስና በአሁኑ ወቅት የረጋ (ዶርማንት) የእሳተ ገሞራ ተራራ ነው። ይህ ተራራ በዩራሲያ ረጅሙ እሳተ ገሞራ ሲሆን፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ በአስረኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ታዋቂና ግዙፍ ተራራ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0