​#viral | በታንዛኒያ አንድ ዝሆን የእንግሊዝ ቱሪስቶችን በጫነ የፓርክ ውስጥ ተሽከርካሪ ላይ ጥቃት ሰነዘረ

ሰብስክራይብ

#viral | በታንዛኒያ አንድ ዝሆን የእንግሊዝ ቱሪስቶችን በጫነ የፓርክ ውስጥ ተሽከርካሪ ላይ ጥቃት ሰነዘረ

​ተሽከርካሪው አካባቢውን ለቆ ከመሄዱ በፊት፣ የመስኮት መስታወቱ በዝሆኑ ተሰብሮበታል። በክስተቱ በሰው ላይ የደረሰ አደጋ አለመኖሩን የእንግሊዝ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0