#viral|ባልተለመደ ቅዝቃዜ ምክንያት በሺዎች የሚቆጠሩ ኢጓናዎች ራሳቸውን ስተው ከዛፎች ላይ እየረገፉ ነው

ሰብስክራይብ

#viral|ባልተለመደ ቅዝቃዜ ምክንያት በሺዎች የሚቆጠሩ ኢጓናዎች ራሳቸውን ስተው ከዛፎች ላይ እየረገፉ ነው

ሁኔታውን ተከትሎ የአሜሪካ ፍሎሪዳ ግዛት ባለሥልጣናት ያለምንም ፈቃድ ኢጓናዎቹን (እንሽላሊት መሰል እንስሳት) መያዝ በጊዜያዊነት የፈቀዱ ሲሆን የእንስሳት መብት ተሟጋቾችም በመኪናዎቻቸው ውስጥ በማስገባት፣ በፎጣና በፀጉር ማድረቂያ በማሞቅ ነፍሳቸውን ለማዳን እየጣሩ ይገኛሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0