#viral |በግብፅ የነዳጅ ማደያ ድንገተኛ የመሬት መደርመስ ተከሰተ

ሰብስክራይብ

#viral |በግብፅ የነዳጅ ማደያ ድንገተኛ የመሬት መደርመስ ተከሰተ

በካይሮ ምስራቃዊ ክፍል ታጋሞ ኤል ካሚስ አካባቢ በአንድ የነዳጅ ማደያ ውስጥ በደረሰ የመሬት መደርመስ አደጋ ቢያንስ ሁለት ሰዎች ሲቆስሉ፤ ሁለት የንግድ ሱቆች ደግሞ መውደማቸውን የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

በአቅራቢያው በሚካሄድ የቁፋሮ ሥራ ምክንያት የተፈጠረው የአፈር መሸርሸር ለአደጋው መንስኤ እንደሆነ የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርቶች አመልክተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0