#viral| የእስላማዊ አብዮት ዘብ ዩኒፎርምን የለበሱ የኢራን ፓርላማ አባላት “ሞት ለአሜሪካ”፤ “ሞት ለጽዮናውያን” ሲሉ ተቃውሟቸውን አሰሙ

ሰብስክራይብ

#viral| የእስላማዊ አብዮት ዘብ ዩኒፎርምን የለበሱ የኢራን ፓርላማ አባላት “ሞት ለአሜሪካ”፤ “ሞት ለጽዮናውያን” ሲሉ ተቃውሟቸውን አሰሙ

የአውሮፓ ኅብረት የኢራን እስላማዊ አብዮት ዘብ ኃይልን “አሸባሪ ድርጅት” ሲል መፈረጁን ተከትሎ፤ የኢራን ፓርላማ አባላት ዛሬ የአብዮታዊ ዘቡን ዩኒፎርም ለብሰው መታየታቸው ተዘግቧል።

ኢራን ለአውሮፓ ኅብረት እርምጃ በሰጠችው አጸፋዊ ምላሽ፤ የአውሮፓ ሀገራት ጦር ኃይሎችን በ “አሸባሪ ድርጅቶች” ዝርዝር ውስጥ መድባለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0