#viral | የዝሆን ግልገሎች ሲመገቡ ሰምተው ያውቃሉ? አሁን ይሰማሉ!

ሰብስክራይብ

#viral | የዝሆን ግልገሎች ሲመገቡ ሰምተው ያውቃሉ? አሁን ይሰማሉ!

ትንሿ ካይካይ በኬንያ በሚገኘው "ሼልድሪክ የዱር እንስሳት ጥበቃ" ከአደጋ የዳነች ወላጅ አልባ ዝሆን ናት። በጥበቃ ማዕከሉ ውስጥ ካሉ ግልገሎች መካከል አንዷ ስትሆን በአሁኑ ወቅት 172.5 ኪሎ ግራም ትመዝናለች።

የጥበቃ ማዕከሉ እንዳስታወቀው፤ አንድ ትልቅ ዝሆን በአንድ ቀን ውስጥ የካይካይን ክብደት ያህል ቅጠላቅጠል ሊመገብ ይችላል።

“ግዙፍነቷ በትንሽነቷ ከጡጦ ጡጦ፤ ከቅርንጫፍ ቅርንጫፍ እንደሚጀምር ማሰብ በጣም አስደናቂ ነው” ሲል ማዕከሉ አክሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0