ቻይና፣ ኩባ ሉዓላዊነት እና ደሕንነት ማስጠበቋን አጥብቃ እንደምትደግፍ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ

ቻይና፣ ኩባ ሉዓላዊነት እና ደሕንነት ማስጠበቋን አጥብቃ እንደምትደግፍ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

ቤጂንግ የኩባ ሕዝብ የመተዳደሪያ (መሠረታዊ ፍላጎት) እና የመልማት መብቱን የሚነፈግ ማንኛውንም ድርጊት እና “ኢ–ሰብአዊ ልምምዶችን” በፅኑ ትቃወማለች ሲሉ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጉኦ ጂያኩን ተናግረዋል።

ℹ ትናንት ሃሙስ ትራምፕ አሜሪካ ለኩባ ነዳጅ በሚሸጡ ወይም በሚያቀርቡት አገራት ሸቀጦች ላይ ቀረጥ እንድትጥል የሚያስችለውን ፕሬዝዳንታዊ ትዕዛዝ ፈርመዋል፡፡ ሃቫና በአሜሪካ የብሔራዊ ደህንነት ላይ የደቀነችውን ስጋት በመጥቀስ ብሔራዊ የአስቸኳይ ጊዜም አውጀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0