#Viral | የሁለት ዓለም ውሾች ሲገናኙ - በሼንዜን ጎዳናዎች ላይ የታየው ሰዶ ማሳደድ

ሰብስክራይብ

#Viral | የሁለት ዓለም ውሾች ሲገናኙ - በሼንዜን ጎዳናዎች ላይ የታየው ሰዶ ማሳደድ

​ በቻይና በሚገኝ አንድ የሮቦቲክስ መሸጫ ሱቅ ደጃፍ ላይ፣ አንድ የሮቦት ውሻ እና አንድ እውነተኛ ውሻ አንዱ ሌላኛውን ሲያባር ታይቷል፤ ሁኔታው ልክ ከሳይንስ ልብ ወለድ ካርቱን የወጣ ትዕይንት ይመስላል!

​ለመሆኑ… የእርስዎ ውሻ ከሮቦት ጋር ጓደኛ ይሆን ነበር ወይንስ በወደፊቱ (ቴክኖሎጂ) ላይ ይጮህበታል?

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0