#viral | ደግነት መልሶ ሲከፍል – ቤት አልባዋን ድመት ለመመገብ የተንቀሳቀሰው ቻይናዊ እየወደቀ ከነበረ የአበባ ማስቀመጨ ተርፏል

ሰብስክራይብ

#viral | ደግነት መልሶ ሲከፍል – ቤት አልባዋን ድመት ለመመገብ የተንቀሳቀሰው ቻይናዊ እየወደቀ ከነበረ የአበባ ማስቀመጨ ተርፏል

ባለሱቁ በየዕለቱ የባዘኑ ድመቶችን ይመገባል። ከሚሠራበት ቦታ የመጣችውን ድመት ሊመግብ እንደሄደ ሥራውን በሚከውንበት ቦታ ላይ ከወደቀው ማሰሮ አደጋ አምልጧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0