ሩሲያ ከዘለንስኪ ጋር ስብሰባ ለማድረግ ሞስኮን እንጂ የተባበሩት የአረብ ኢምሬቶችን አላቀረበችም

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ ከዘለንስኪ ጋር ስብሰባ ለማድረግ ሞስኮን እንጂ የተባበሩት የአረብ ኢምሬቶችን አላቀረበችም
ሩሲያ ከዘለንስኪ ጋር ስብሰባ ለማድረግ ሞስኮን እንጂ የተባበሩት የአረብ ኢምሬቶችን አላቀረበችም - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.01.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ ከዘለንስኪ ጋር ስብሰባ ለማድረግ ሞስኮን እንጂ የተባበሩት የአረብ ኢምሬቶችን አላቀረበችም

ቭላድሚር ፑቲን እና ቮሎዲሚር ዘለንስኪ በተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ሊገናኙ እንደሚችሉ የተጠየቁት የሩስያው ፕሬዝዳንት ቃል አቀባይ "ለአሁኑ ስለ ሞስኮ እየተወያየን ነው፡፡” ብለዋል፡፡

ዘለንስኪ ከሞስኮ ለቀረበላቸው ተደጋጋሚ ግብዣ ምላሽ አለመስጠታቸውን ዲሚትሪ ፔስኮቭ አክለዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0