ሩሲያ፣ አሜሪካ እና ዩክሬን በአቡ ዳቢ ለሚያካሂዱት የሦስትዮሽ ንግግር የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለምታደርገው መስተንግዶ ሞስኮ ምስጋና ታቀርባለች - ፑቲን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ፣ አሜሪካ እና ዩክሬን በአቡ ዳቢ ለሚያካሂዱት የሦስትዮሽ ንግግር የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለምታደርገው መስተንግዶ ሞስኮ ምስጋና ታቀርባለች - ፑቲን
ሩሲያ፣ አሜሪካ እና ዩክሬን በአቡ ዳቢ ለሚያካሂዱት የሦስትዮሽ ንግግር የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለምታደርገው መስተንግዶ ሞስኮ ምስጋና ታቀርባለች - ፑቲን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.01.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ፣ አሜሪካ እና ዩክሬን በአቡ ዳቢ ለሚያካሂዱት የሦስትዮሽ ንግግር የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለምታደርገው መስተንግዶ ሞስኮ ምስጋና ታቀርባለች - ፑቲን

ፑቲን ከኤምሪቶች አቻቸው ጋር ባድረጉት የሁለትዮች ውይይት የፍልስጤምን መንግሥት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ውሳኔ መሠረት የማቋቋም ጉዳይ፣ የመርህ ጉዳይ ነው ሲሉ ተናግረዋል፡፡

ፕሬዝዳንት ሞሐመድ ቢን ዛይድ አል ናሕያ በበኩላቸው፤  ሀገራቸው የዩክሬኑን ጨምሮ ለግጭቶች ፖለቲካዊ እና ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ለማምጣት የታለመ ማንኛውንም ውሳኔ እንደምትደግፍ አስታውቀዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0