#viral | የ750 ሺህ ዶላር ጌጣጌጦች ዘረፋ መጨረሻ

ሰብስክራይብ

#viral | የ750 ሺህ ዶላር ጌጣጌጦች ዘረፋ መጨረሻ

በፉለርተን ካሊፎርኒያ ስድስት ጭምብል የለበሱ ሰዎች አንድ የጌጣጌጦች መሸጫ ሱቅን ሰብረው በመግባት ዘረፋ ከፈጸሙ በኋላ በሁለት 'ዶጅ ቻርጀር' መኪናዎች ከአካባቢው በፍጠነት ለመሰወር መሞከራቸው ተዘግቧል።

ሁለቱም ተሽከርካሪዎች በአቅራቢያው አደጋ ያጋጠማቸው ሲሆን፣ አንደኛው መኪና ከሌሎች በርካታ ተሽከርካሪዎች ጋር በመጋጨቱ የተዘረፉት ጌጣጌጦች በስባሪዎቹ መካከል ተበታትነው ተገኝተዋል። ከስምንቱ ተጠርጣሪዎች መካከል ሰባቱ በቁጥጥር ስር ውለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0