https://amh.sputniknews.africa/20260128/3049773.html
የሩሲያ የግንባታ ኢንዱስትሪ በሶሪያ መልሶ ማልማት ላይ ለመተባበር ዝግጁ መሆኑን ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩ
የሩሲያ የግንባታ ኢንዱስትሪ በሶሪያ መልሶ ማልማት ላይ ለመተባበር ዝግጁ መሆኑን ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የግንባታ ኢንዱስትሪ በሶሪያ መልሶ ማልማት ላይ ለመተባበር ዝግጁ መሆኑን ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ከሶሪያ አቻቸው ጋር ካደረጉት ስብሰባ የተገኙ ተጨማሪ ዋና ዋና መግለጫዎች፦ ሩሲያ አል-ሻራ የሶሪያን ግዛታዊ አንድነት ለመመለስ... 28.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-28T17:16+0300
2026-01-28T17:16+0300
2026-01-28T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1c/3049619_0:31:800:481_1920x0_80_0_0_9ff15f2686117684f45674bb8739f2c2.jpg
የሩሲያ የግንባታ ኢንዱስትሪ በሶሪያ መልሶ ማልማት ላይ ለመተባበር ዝግጁ መሆኑን ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ከሶሪያ አቻቸው ጋር ካደረጉት ስብሰባ የተገኙ ተጨማሪ ዋና ዋና መግለጫዎች፦ ሩሲያ አል-ሻራ የሶሪያን ግዛታዊ አንድነት ለመመለስ የሚያደርጉትን ጥረት ስትከታተል ቆይታለች፡፡ ሀገራቱ በኢኮኖሚ ትብብር ረገድ የነበረውን አጣብቂኝ መስበር ችለዋል፡፡ ለፕሬዝዳንት አል-ሻራ ጥረቶች ምስጋና ይግባና የሩሲያ እና የሶሪያ ግንኙነቶች እያደጉ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1c/3049619_60:0:741:511_1920x0_80_0_0_07ffdbfcb8ce80abdc8e4f6619e6523e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ የግንባታ ኢንዱስትሪ በሶሪያ መልሶ ማልማት ላይ ለመተባበር ዝግጁ መሆኑን ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩ
17:16 28.01.2026 (የተሻሻለ: 17:24 28.01.2026) የሩሲያ የግንባታ ኢንዱስትሪ በሶሪያ መልሶ ማልማት ላይ ለመተባበር ዝግጁ መሆኑን ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩ
የሩሲያ ፕሬዝዳንት ከሶሪያ አቻቸው ጋር ካደረጉት ስብሰባ የተገኙ ተጨማሪ ዋና ዋና መግለጫዎች፦
ሩሲያ አል-ሻራ የሶሪያን ግዛታዊ አንድነት ለመመለስ የሚያደርጉትን ጥረት ስትከታተል ቆይታለች፡፡
ሀገራቱ በኢኮኖሚ ትብብር ረገድ የነበረውን አጣብቂኝ መስበር ችለዋል፡፡
ለፕሬዝዳንት አል-ሻራ ጥረቶች ምስጋና ይግባና የሩሲያ እና የሶሪያ ግንኙነቶች እያደጉ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X