ፕሬዚዳንት ፑቲን በሩሲያ የግል ጉብኝት እያደርጉ ያሉትን የማሌዥያ ንጉሥ ሱልጣን ኢብራሂምን ተቀብለው አነጋገሩ

ሰብስክራይብ

ፕሬዚዳንት ፑቲን በሩሲያ የግል ጉብኝት እያደርጉ ያሉትን የማሌዥያ ንጉሥ ሱልጣን ኢብራሂምን ተቀብለው አነጋገሩ

የሁለቱ መሪዎች ስብሰባ ሴንት ፒተርስበርግ በሚገኘው የሄርሚቴጅ ቤተ-መዘክር ተካሂዷል።

እ.አ.አ. በ1764 የተመሠረተው ይህ ቤተ መዘክር፤ ለእይታ በሚቀርቡ የጥበብና የታሪክ ቅርሶች ብዛት በዓለም ትልቁ ሙዚየም ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0