ይመልከቱ | ማሲንቆ በመንፈሳዊ ሕይወቴ ውስጥ ትልቅ ሚና ይጫወታል – ሙዚቀኛ ሐዲስ ዓለማየሁ (ሐዲንቆ)

ሰብስክራይብ

ይመልከቱ | ማሲንቆ በመንፈሳዊ ሕይወቴ ውስጥ ትልቅ ሚና ይጫወታል – ሙዚቀኛ ሐዲስ ዓለማየሁ (ሐዲንቆ)

በዘጠነኛው የአፍሪማ ሽልማት "በምርጥ የአፍሪካ ጃዝ ዘርፍ" ተሸላሚ የሆነው የማሲንቆ ተጫዋች ሀዲንቆ፣ በስፑትኒክ አፍሪካ ስቱዲዮ ተገኝቶ ዓለም አቀፍ እውቅና ያገኘበትን የሙዚቃ መሣሪያ ተጫውቷል፡፡

“በእውነት ለጤናዬም ትልቅ አስተዋጽኦ ያደርጋል። ሳዝን፣ ስደሰት፣ ስሜቴን ሁልጊዜ በመሣሪያው እገልጻለሁ። እንዲሁም ወደ ማኅበራዊ ሕይወት እና የቤተሰብ ሕይወት ስንመጣ፣ ሁልጊዜ ጥሩ ስሜት፣ ደስ የሚል ድባብ ይፈጥራል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0