https://amh.sputniknews.africa
በባሕር ዳር ጣና ሐይቅ ላይ የታንኳ ቀዘፋ ውድድር ተካሄደ
በባሕር ዳር ጣና ሐይቅ ላይ የታንኳ ቀዘፋ ውድድር ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
በባሕር ዳር ጣና ሐይቅ ላይ የታንኳ ቀዘፋ ውድድር ተካሄደ በውድድሩ ከ100 በላይ ታንኳ ቀዛፊዎች እና 70 ጀልባዎች መሳተፋቸው ተዘግቧል፡፡ ውድድሩ “ጥርን በባሕር ዳር” የተሰኘው ተነሳሽነት አካል ነው፡፡ የሰባሩ ጊዮርጊስ ክብረ በዓልን ጨምሮ በልዩ... 22.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-22T18:06+0300
2026-01-22T18:06+0300
2026-01-22T18:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/16/2987533_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_5c9aa034e28bf234b77db94d801cdba5.jpg
በባሕር ዳር ጣና ሐይቅ ላይ የታንኳ ቀዘፋ ውድድር ተካሄደ በውድድሩ ከ100 በላይ ታንኳ ቀዛፊዎች እና 70 ጀልባዎች መሳተፋቸው ተዘግቧል፡፡ ውድድሩ “ጥርን በባሕር ዳር” የተሰኘው ተነሳሽነት አካል ነው፡፡ የሰባሩ ጊዮርጊስ ክብረ በዓልን ጨምሮ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እስከ ጥር 30 ድርስ እንደሚቀጥልም ተገልጿል፡፡በርካቶች የታደሙበት ይህ ውድድር ተወዳዳሪዎች የታንኳ ቀዘፋ ችሎታቸውን አሳይተውበታል፡፡ ከማሕበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምስሎች ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በባሕር ዳር ጣና ሐይቅ ላይ የታንኳ ቀዘፋ ውድድር ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
በባሕር ዳር ጣና ሐይቅ ላይ የታንኳ ቀዘፋ ውድድር ተካሄደ
2026-01-22T18:06+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/16/2987533_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_c03695c2180d8924b713a6196074cd12.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia