ሩሲያ፣ ፍልስጤም በማንኛውም ዘርፍ ልትተማመንባት የምትችል ታላቅ ወዳጅ ናት ሲሉ ፕሬዝዳንት አባስ ገለጹ
14:42 22.01.2026 (የተሻሻለ: 14:44 22.01.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ሩሲያ፣ ፍልስጤም በማንኛውም ዘርፍ ልትተማመንባት የምትችል ታላቅ ወዳጅ ናት ሲሉ ፕሬዝዳንት አባስ ገለጹ
ማሕሙድ አባስ በክሬምሊን ከፑቲን ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ የሰጡት መግለጫ ዋና ዋና ሃሳቦች፦
በታሪክ ሩሲያ፣ በፖለቲካዊ እና በዲፕሎማሲያዊ ደረጃ ከፍልስጤም ሕዝብ ጎን በፅናት ቆማለች፡፡
ሞስኮ የምታደርገው ኢኮኖሚያዊ እና ፋይናንሳዊ ድጋፍም ትልቅ ፋይዳ ያለውና በከፍተኛ መጠን የሚገለጽ ነው፡፡
ፍልስጤም በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ሁኔታ ለመፍታት ከሩሲያ ጋር ለመስራት ዝግጁ ናት፤
የእስራኤል ወረራ በጋዛ ሰርጥ ውስጥ ለሚደርሰው ውድመት ምክንያት ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X