https://amh.sputniknews.africa
የወንዝ ዳርቻ ልማት አዲሱ የከተማ ገፅታ በኢትዮጵያ
የወንዝ ዳርቻ ልማት አዲሱ የከተማ ገፅታ በኢትዮጵያ
Sputnik አፍሪካ
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የግብርና እሴት ሰንሰለት፣ ክምችት እና የድህረ ክምችት ብክነት ቅነሳን በተመለከተ ከእንግዳችን አዲሱ ፍቃዱ (ዶ/ር)፣ በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ቴክኖሎጂ ተባባሪ ፕሮፌሰር ጋር ሠፋ ባለ... 21.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-21T20:28+0300
2026-01-21T20:28+0300
2026-01-21T20:28+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/15/2979925_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_990dde291e7277e2f54923127c9c65d7.jpg
የወንዝ ዳርቻ ልማት አዲሱ የከተማ ገፅታ በኢትዮጵያ
Sputnik አፍሪካ
''የአዲስ አበባ የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ከተማን በማሳደግ ረገድ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል። በሁሉም ከተሞች ውስጥ ቢበረታታ መልካም ነው እላለሁ - ሲሉ ሺቲ ጋተው(ዶ/ር) ፣ የብዝሃ ህይወት ምርምርና ጥበቃ ማዕከል ዳይሬክተር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።''
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የግብርና እሴት ሰንሰለት፣ ክምችት እና የድህረ ክምችት ብክነት ቅነሳን በተመለከተ ከእንግዳችን አዲሱ ፍቃዱ (ዶ/ር)፣ በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ቴክኖሎጂ ተባባሪ ፕሮፌሰር ጋር ሠፋ ባለ መልኩ እንዳስሳለን።
በሁለተኛው ክፍል የከተሞች ወንዝ ዳርቻ ልማት እና የከተሜነት መነቃቃትን መሠረት ያደረገ ውይይት ከ ሺቲ ጋተው (ዶ/ር) የብዝሃ ህይወት ምርምርና ጥበቃ ማዕከል ዳይሬክተር ጋር እናከናወናለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የግብርና እሴት ሰንሰለት፣ ክምችት እና የድህረ ክምችት ብክነት ቅነሳን በተመለከተ ከእንግዳችን አዲሱ ፍቃዱ (ዶ/ር)፣ በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ቴክኖሎጂ ተባባሪ ፕሮፌሰር ጋር ሠፋ ባለ መልኩ እንዳስሳለን። በሁለተኛው ክፍል የከተሞች ወንዝ ዳርቻ ልማት እና የከተሜነት መነቃቃትን መሠረት ያደረገ ውይይት ከ ሺቲ ጋተው (ዶ/ር) የብዝሃ ህይወት ምርምርና ጥበቃ ማዕከል ዳይሬክተር ጋር እናከናወናለን። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/15/2979925_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_792d5a0b1a2b9dd84680a1fd69e4297b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
የወንዝ ዳርቻ ልማት አዲሱ የከተማ ገፅታ በኢትዮጵያ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''የአዲስ አበባ የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ከተማን በማሳደግ ረገድ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል። በሁሉም ከተሞች ውስጥ ቢበረታታ መልካም ነው እላለሁ '' ሲሉ ሺቲ ጋተው(ዶ/ር) ፣ የብዝሃ ህይወት ምርምርና ጥበቃ ማዕከል ዳይሬክተር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የግብርና እሴት ሰንሰለት፣ ክምችት እና የድህረ ክምችት ብክነት ቅነሳን በተመለከተ ከእንግዳችን
አዲሱ ፍቃዱ (ዶ/ር)፣ በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ቴክኖሎጂ ተባባሪ ፕሮፌሰር ጋር ሠፋ ባለ መልኩ እንዳስሳለን። በሁለተኛው ክፍል የከተሞች ወንዝ ዳርቻ ልማት እና የከተሜነት መነቃቃትን መሠረት ያደረገ ውይይት ከ
ሺቲ ጋተው (ዶ/ር) የብዝሃ ህይወት ምርምርና ጥበቃ ማዕከል ዳይሬክተር ጋር እናከናወናለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox