#viral | ሕንዳዊው አክሮባቲስት 86 ሜትር ከፍታ ካለው ጂንዳል ታወር አናት ላይ ጠርሙሶችን ተመርኩዞ ሚዛኑን ጠብቆ በአናቱ መቆም ችሏል

ሰብስክራይብ

#viral | ሕንዳዊው አክሮባቲስት 86 ሜትር ከፍታ ካለው ጂንዳል ታወር አናት ላይ ጠርሙሶችን ተመርኩዞ ሚዛኑን ጠብቆ በአናቱ መቆም ችሏል

​እንደ መገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች ከሆነ፣ ድርጊቱ ያለፈቃድ የተከናወነ ሲሆን፣ ወጣቱም ከክዋኔ በኋላ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0