https://amh.sputniknews.africa
የናይጄሪያ ሕግ አስከባሪዎች ባለፉት አምስት ዓመታት 77,792 የአደንዛዥ ዕፅ ወንጀለኞችን በቁጥጥር ሥር ማዋላቸው ተገለጸ
የናይጄሪያ ሕግ አስከባሪዎች ባለፉት አምስት ዓመታት 77,792 የአደንዛዥ ዕፅ ወንጀለኞችን በቁጥጥር ሥር ማዋላቸው ተገለጸ
Sputnik አፍሪካ
የናይጄሪያ ሕግ አስከባሪዎች ባለፉት አምስት ዓመታት 77,792 የአደንዛዥ ዕፅ ወንጀለኞችን በቁጥጥር ሥር ማዋላቸው ተገለጸየናይጄሪያ ብሔራዊ የአደንዛዥ ዕፅ ቁጥጥር ኤጀንሲ ኃላፊ ቡባ ማርዋ እንደገለጹት፣ በቁጥጥር ሥር ከዋሉት ወንጀለኞች መካከል... 21.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-21T18:17+0300
2026-01-21T18:17+0300
2026-01-21T18:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/15/2976710_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_515e0797e6f8f67e697934e55e92a4b2.jpg
የናይጄሪያ ሕግ አስከባሪዎች ባለፉት አምስት ዓመታት 77,792 የአደንዛዥ ዕፅ ወንጀለኞችን በቁጥጥር ሥር ማዋላቸው ተገለጸየናይጄሪያ ብሔራዊ የአደንዛዥ ዕፅ ቁጥጥር ኤጀንሲ ኃላፊ ቡባ ማርዋ እንደገለጹት፣ በቁጥጥር ሥር ከዋሉት ወንጀለኞች መካከል 128ቱ ማንነታቸው የተረጋገጠ እና በግዙፍ የአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር መረቦች ውስጥ ቁልፍ ሚና የነበራቸው የአደንዛዥ ዕፅ ነጋዴዎች ናቸው። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ 14,200 ሰዎች ጥፋተኛ ሆነው የተገኙ ሲሆን፣ 14.8 ቶን የሚመዝኑ የተለያዩ አደንዛዠ ዕፆች መያዛቸውንም አክለው ገልጸዋል።በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስልበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/15/2976710_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_25fee6817068f78e7f7e9c7550ebbf37.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የናይጄሪያ ሕግ አስከባሪዎች ባለፉት አምስት ዓመታት 77,792 የአደንዛዥ ዕፅ ወንጀለኞችን በቁጥጥር ሥር ማዋላቸው ተገለጸ
18:17 21.01.2026 (የተሻሻለ: 18:24 21.01.2026) የናይጄሪያ ሕግ አስከባሪዎች ባለፉት አምስት ዓመታት 77,792 የአደንዛዥ ዕፅ ወንጀለኞችን በቁጥጥር ሥር ማዋላቸው ተገለጸ
የናይጄሪያ ብሔራዊ የአደንዛዥ ዕፅ ቁጥጥር ኤጀንሲ ኃላፊ ቡባ ማርዋ እንደገለጹት፣ በቁጥጥር ሥር ከዋሉት ወንጀለኞች መካከል 128ቱ ማንነታቸው የተረጋገጠ እና በግዙፍ የአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር መረቦች ውስጥ ቁልፍ ሚና የነበራቸው የአደንዛዥ ዕፅ ነጋዴዎች ናቸው።
በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ 14,200 ሰዎች ጥፋተኛ ሆነው የተገኙ ሲሆን፣ 14.8 ቶን የሚመዝኑ የተለያዩ አደንዛዠ ዕፆች መያዛቸውንም አክለው ገልጸዋል።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X