https://amh.sputniknews.africa
የማዕድን ሀብቶችን በአፍሪካ:- የኢኮኖሚ ዕድገት መሠረት የማድረግ እንቅስቃሴ

Sputnik አፍሪካ
ሁለት አንኳር ጉዳዮች በሚዳሰሱበት የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የማዕድን ኃብት ዘርፍ በአፍሪካ የምጣኔ ሐብት ዕድገትን ለመፍጠርና ለማፋጠን ስለሚያበረክተው አስተዋጽዖ በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ የጂኦሳይንስ ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር በቀለ አየለ... 21.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-21T15:32+0300
2026-01-21T15:32+0300
2026-01-21T15:32+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/14/2967006_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_b2fb2920cc9b7269c5a63f8c21ef3ef9.jpg
የማዕድን ሀብቶችን በአፍሪካ:- የኢኮኖሚ ዕድገት መሠረት የማድረግ እንቅስቃሴ
Sputnik አፍሪካ
''ወርቅ በአሁኑ ሰዓት ለምጣኔ ሀብት ዕድገት ቀዳሚ ቦታ የሚሠጠው የማዕድን ዓይነት — አንድ ሀገር ብቻዋን ማደግ አትችልም። ቢያንስ የቴክኖሎጂ ሽግግር መውሰድ ይኖርባታል። በዚህም ከአደጉ ሀገራት ጋር ትብብር መፍጠር የሚጠበቅ ነው። በዚህ ረገድ ከራሺያ ጋር ያለን ግንኙነት ለዘመናት የዘለቀ በመሆኑ በጥሩ መልኩ ነው የሚታየኝ '' ሲሉ በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ የጂኦሳይንስ ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር በቀለ አየለ (ዶ/ር) ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ አስረድተዋል።
ሁለት አንኳር ጉዳዮች በሚዳሰሱበት የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የማዕድን ኃብት ዘርፍ በአፍሪካ የምጣኔ ሐብት ዕድገትን ለመፍጠርና ለማፋጠን ስለሚያበረክተው አስተዋጽዖ በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ የጂኦሳይንስ ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር በቀለ አየለ (ዶ/ር) ጋር እንወያያለን። ጤናማ ብዝሃ ህይወትን ለመፍጠር አካባቢን እንደ ጠንካራ መሠረት ማድረግ በሚመለከት ደግሞ በግብርና ሚኒስቴር የተፈጥሮ ሀብት ልማት ጥበቃና አጠቃቀም መሪ ሥራ አስፈፃሚ ፋኖሴ መኮንን ጋር በክፍል ሁለት እንወያያለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ሁለት አንኳር ጉዳዮች በሚዳሰሱበት የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የማዕድን ኃብት ዘርፍ በአፍሪካ የምጣኔ ሐብት ዕድገትን ለመፍጠርና ለማፋጠን ስለሚያበረክተው አስተዋጽዖ በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ የጂኦሳይንስ ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር በቀለ አየለ (ዶ/ር) ጋር እንወያያለን። ጤናማ ብዝሃ ህይወትን ለመፍጠር አካባቢን እንደ ጠንካራ መሠረት ማድረግ በሚመለከት ደግሞ በግብርና ሚኒስቴር የተፈጥሮ ሀብት ልማት ጥበቃና አጠቃቀም መሪ ሥራ አስፈፃሚ ፋኖሴ መኮንን ጋር በክፍል ሁለት እንወያያለን።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg

ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/14/2967006_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_42ee9d212a3e78ba077992eb66a80bf9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
የማዕድን ሀብቶችን በአፍሪካ:- የኢኮኖሚ ዕድገት መሠረት የማድረግ እንቅስቃሴ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ