https://amh.sputniknews.africa
ታላላቅ ሩሲያዊያን ጸሃፊዎች ሲታወሱ፡- ከአሌክሳንደር ፑሽኪን እስከ አንቶን ቼክሆቭ
ታላላቅ ሩሲያዊያን ጸሃፊዎች ሲታወሱ፡- ከአሌክሳንደር ፑሽኪን እስከ አንቶን ቼክሆቭ
Sputnik አፍሪካ
በመጀመሪያው የፕሮግራሙ ክፍል የታላላቅ ራሺያውያን ፀሃፊዎችን ዘመን ተሻጋሪ አሻራን መሠረት በማድረግ ከአሌክሳንደር ፑሽኪን እስከ አንቶን ቼክሆቭ ያሉ ታላላቅ የስነ ፅሁፍ ሰብዕናዎችን ከተርጓሚ፣ ተዋናይና በጥብቅና ሙያ ላይ ከሚገኘው ሳምሶን ብሬ ለግሃር... 21.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-21T10:07+0300
2026-01-21T10:07+0300
2026-01-21T10:38+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/14/2965456_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_5fefdb0509af1be02aaa423a448eb050.jpg
ታላላቅ ሩሲያዊያን ጸሃፊዎች ሲታወሱ፡- ከአሌክሳንደር ፑሽኪን እስከ አንቶን ቼክሆቭ
Sputnik አፍሪካ
''የሩሲያዊያን ስነፅሁፎች ጭፍን ጥላቻን አያንፀባርቁም፤ ይልቁን የማኅበረሰቡን ባህል፣ ወግና ታሪክ የሚያንፀባርቁ ናቸው - ከታላላቅ ፀሃፊዎች መካከል የአንቶን ቼክሆቭ ሥራዎች በዓለም ላይ ምርጥ 50 ተውኔቶች መካከል የሚመደቡ ናቸው። በዚህም በሥራዎቹ በትልቅ ደረጃ የሚገለፅ ነው - ሲል'' ከቼክሆቭ ሥራዎች ውስጥ አራቱን ወደ አማርኛ ቋንቋ የተረጎመው ተዋናይና በጥብቅና ሙያ ላይ የሚገኘው ሳምሶን ብሬ ለግሃር ለስፑትኒክ አፍሪካ አስረድቷል።
በመጀመሪያው የፕሮግራሙ ክፍል የታላላቅ ራሺያውያን ፀሃፊዎችን ዘመን ተሻጋሪ አሻራን መሠረት በማድረግ ከአሌክሳንደር ፑሽኪን እስከ አንቶን ቼክሆቭ ያሉ ታላላቅ የስነ ፅሁፍ ሰብዕናዎችን ከተርጓሚ፣ ተዋናይና በጥብቅና ሙያ ላይ ከሚገኘው ሳምሶን ብሬ ለግሃር ጋር እንዳስሳለን።
በሁለተኛው ክፍል ደግሞ አፍሪካ በዓለም አቀፍ መድረክ እንዲሁም በደቡብ - ደቡብ ትብብር ውስጥ ያላትን ሚና በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪው አበራ ኤልያስ (ዶ/ር) ጋር ቃኝተነዋል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
በመጀመሪያው የፕሮግራሙ ክፍል የታላላቅ ራሺያውያን ፀሃፊዎችን ዘመን ተሻጋሪ አሻራን መሠረት በማድረግ ከአሌክሳንደር ፑሽኪን እስከ አንቶን ቼክሆቭ ያሉ ታላላቅ የስነ ፅሁፍ ሰብዕናዎችን ከተርጓሚ፣ ተዋናይና በጥብቅና ሙያ ላይ ከሚገኘው ሳምሶን ብሬ ለግሃር ጋር እንዳስሳለን። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ አፍሪካ በዓለም አቀፍ መድረክ እንዲሁም በደቡብ - ደቡብ ትብብር ውስጥ ያላትን ሚና በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪው አበራ ኤልያስ (ዶ/ር) ጋር ቃኝተነዋል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/14/2965456_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_7d4957471c9be8d0b7d09765fca532c8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
ታላላቅ ሩሲያዊያን ጸሃፊዎች ሲታወሱ፡- ከአሌክሳንደር ፑሽኪን እስከ አንቶን ቼክሆቭ
10:07 21.01.2026 (የተሻሻለ: 10:38 21.01.2026) ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''የሩሲያዊያን ስነፅሁፎች ጭፍን ጥላቻን አያንፀባርቁም፤ ይልቁን የማኅበረሰቡን ባህል፣ ወግና ታሪክ የሚያንፀባርቁ ናቸው - ከታላላቅ ፀሃፊዎች መካከል የአንቶን ቼክሆቭ ሥራዎች በዓለም ላይ ምርጥ 50 ተውኔቶች መካከል የሚመደቡ ናቸው። በዚህም በሥራዎቹ በትልቅ ደረጃ የሚገለፅ ነው - ሲል'' ከቼክሆቭ ሥራዎች ውስጥ አራቱን ወደ አማርኛ ቋንቋ የተረጎመው ተዋናይና በጥብቅና ሙያ ላይ የሚገኘው ሳምሶን ብሬ ለግሃር ለስፑትኒክ አፍሪካ አስረድቷል።
በመጀመሪያው የፕሮግራሙ ክፍል የታላላቅ ራሺያውያን ፀሃፊዎችን ዘመን ተሻጋሪ አሻራን መሠረት በማድረግ ከአሌክሳንደር ፑሽኪን እስከ አንቶን ቼክሆቭ ያሉ ታላላቅ የስነ ፅሁፍ ሰብዕናዎችን ከተርጓሚ፣ ተዋናይና በጥብቅና ሙያ ላይ ከሚገኘው ሳምሶን ብሬ ለግሃር ጋር እንዳስሳለን። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ አፍሪካ በዓለም አቀፍ መድረክ እንዲሁም በደቡብ - ደቡብ ትብብር ውስጥ ያላትን ሚና በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪው አበራ ኤልያስ (ዶ/ር) ጋር ቃኝተነዋል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ: