የዎላይታ 50ኛው ንጉስ ካዎ ጦና መታሰቢያ ሐውልት በወላይታ ሶዶ ከተማ ተመረቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየዎላይታ 50ኛው ንጉስ ካዎ ጦና መታሰቢያ ሐውልት በወላይታ ሶዶ ከተማ ተመረቀ
የዎላይታ 50ኛው ንጉስ ካዎ ጦና መታሰቢያ ሐውልት በወላይታ ሶዶ ከተማ ተመረቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.01.2026
ሰብስክራይብ

የዎላይታ 50ኛው ንጉስ ካዎ ጦና መታሰቢያ ሐውልት በወላይታ ሶዶ ከተማ ተመረቀ

ንጉስ ጦና ህዝቡን በማሰለፍ በጠተለያዩ የጦር ስልቶች በጀግንነት ጠላትን በመፋለም በርካታ ድል የተጎናፀፈ ገናና መሪ መሆኑን የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሳሙኤል ተሰማ በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ላይ ተናግረዋል።

በምረቃ መርሃ ግብሩ ላይ የፌዴራል፣ የክልልና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ ታዋቂ አርቲስቶች፣ ተጋባዥ እንግዶች የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች መገኘታቸውን የአገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የዎላይታ 50ኛው ንጉስ ካዎ ጦና መታሰቢያ ሐውልት በወላይታ ሶዶ ከተማ ተመረቀ - Sputnik አፍሪካ
1/4

2/4

3/4

4/4
1/4
2/4
3/4
4/4
አዳዲስ ዜናዎች
0