https://amh.sputniknews.africa
#viral | ራሷን በብሩሽ የምታፀዳው ላም የኦስትሪያ የእንሰሳት ተመራማሪዎችን አስገርማለች
#viral | ራሷን በብሩሽ የምታፀዳው ላም የኦስትሪያ የእንሰሳት ተመራማሪዎችን አስገርማለች
Sputnik አፍሪካ
#viral | ራሷን በብሩሽ የምታፀዳው ላም የኦስትሪያ የእንሰሳት ተመራማሪዎችን አስገርማለችላሟ ብሩሹን (መጥረጊያውን) ለተለያዩ ዓላማዎች ሆን ብላ ትጠቀምበታለች፤ የብሩሹን ሻካራ ክፍል ለጀርባዋ፣ ለስላሳውን ክፍል ደግሞ ለሆዷ እና ለጡቶቿ... 20.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-20T21:24+0300
2026-01-20T21:24+0300
2026-01-20T21:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/14/2968176_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_983f1f7cfff96bf24bd886ea323db7da.jpg
#viral | ራሷን በብሩሽ የምታፀዳው ላም የኦስትሪያ የእንሰሳት ተመራማሪዎችን አስገርማለችላሟ ብሩሹን (መጥረጊያውን) ለተለያዩ ዓላማዎች ሆን ብላ ትጠቀምበታለች፤ የብሩሹን ሻካራ ክፍል ለጀርባዋ፣ ለስላሳውን ክፍል ደግሞ ለሆዷ እና ለጡቶቿ ትገለገልበታለች ተብሏል። ይህ በላሞች ታሪክ ውስጥ መሣሪያን ለግል አገልግሎት ሲጠቀሙ በሰነድ የተደገፈ የመጀመሪያው ክስተት እንደሆነ ተገልጿል። ሳይንቲስቶች ላሞች ያላቸው የማሰብ ችሎታ እጅግ ዝቅ ተደርጎ እንደሚገመት ያምናሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
#viral | ራሷን በብሩሽ የምታፀዳው ላም የኦስትሪያ የእንሰሳት ተመራማሪዎችን አስገርማለች
Sputnik አፍሪካ
#viral | ራሷን በብሩሽ የምታፀዳው ላም የኦስትሪያ የእንሰሳት ተመራማሪዎችን አስገርማለች
2026-01-20T21:24+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/14/2968176_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_97a61958c56b6b7fef840d5cd0c08b75.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
#viral | ራሷን በብሩሽ የምታፀዳው ላም የኦስትሪያ የእንሰሳት ተመራማሪዎችን አስገርማለች
21:24 20.01.2026 (የተሻሻለ: 21:34 20.01.2026) #viral | ራሷን በብሩሽ የምታፀዳው ላም የኦስትሪያ የእንሰሳት ተመራማሪዎችን አስገርማለች
ላሟ ብሩሹን (መጥረጊያውን) ለተለያዩ ዓላማዎች ሆን ብላ ትጠቀምበታለች፤ የብሩሹን ሻካራ ክፍል ለጀርባዋ፣ ለስላሳውን ክፍል ደግሞ ለሆዷ እና ለጡቶቿ ትገለገልበታለች ተብሏል።
ይህ በላሞች ታሪክ ውስጥ መሣሪያን ለግል አገልግሎት ሲጠቀሙ በሰነድ የተደገፈ የመጀመሪያው ክስተት እንደሆነ ተገልጿል። ሳይንቲስቶች ላሞች ያላቸው የማሰብ ችሎታ እጅግ ዝቅ ተደርጎ እንደሚገመት ያምናሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X