https://amh.sputniknews.africa
ትምህርት፣ ክህሎት እና ፈጠራ፡- ለኢኮኖሚ ዕድገት ምን ሚና አላቸው ?
ትምህርት፣ ክህሎት እና ፈጠራ፡- ለኢኮኖሚ ዕድገት ምን ሚና አላቸው ?
Sputnik አፍሪካ
ሁለት አንኳር ጉዳዮች በሚዳሰሱበት የዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በአፍሪካ ጠንካራ የምጣኔ ሐብት ዕድገትን ለመፍጠር የሠው ኃይልን እንደ መሠረት መጠቀምን በተመለከተ በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የዴቨሎፕመንት ጥናቶች መምህሩ ፍራፊስ ሀይሉ (ዶ/ር) ጋር... 13.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-13T20:34+0300
2026-01-13T20:34+0300
2026-01-14T09:18+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0d/2881938_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_821072ddd9dd28fa7fac784ab21660d6.jpg
ትምህርት፣ ክህሎት እና ፈጠራ፡- ለኢኮኖሚ ዕድገት ምን ሚና አላቸው ?
Sputnik አፍሪካ
'' በአፍሪካ ጠንካራ ምጣኔ ሀብት መፍጠር ያስፈልጋል። ለዚህም ኢንዱስትሪውን ማጎልበት፣ ፈጠራዎችን ማስፋፋት በተጨማሪም በእውቀትና ክህሎት መደገፍ ተገቢ ነው - ለአንድ አካል የሚተው ባለመሆኑ የግል ዘርፉንም ያካተተ ትብብርና አጋርነት መፈጠር አለበት። ፖሊሲዎችን መከለስና በሁሉም ዘርፎች ውስጥ ማሻሻያዎችን ማፋጠን ያስፈልጋል'' ሲሉ በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የዴቨሎፕመንት ስተዲስ መምህሩ ፍራፊስ ሀይሉ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል።
ሁለት አንኳር ጉዳዮች በሚዳሰሱበት የዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በአፍሪካ ጠንካራ የምጣኔ ሐብት ዕድገትን ለመፍጠር የሠው ኃይልን እንደ መሠረት መጠቀምን በተመለከተ በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የዴቨሎፕመንት ስተዲስ መምህሩ ፍራፊስ ሀይሉ (ዶ/ር) ጋር ቃኝተነዋል።
የምሥራቅ አፍሪካ ቀንድ የወደፊት ጂዮፖለቲካ ሁኔታ እና ቀጠናዊ ትስስርን በሚመለከት በአርሲ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ህግ መምህሩ አበራ ለሚ ጋር ያደረግነው ቆይታ ደግሞ በክፍል ሁለት እንዳስሰዋለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ሁለት አንኳር ጉዳዮች በሚዳሰሱበት የዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በአፍሪካ ጠንካራ የምጣኔ ሐብት ዕድገትን ለመፍጠር የሠው ኃይልን እንደ መሠረት መጠቀምን በተመለከተ በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የዴቨሎፕመንት ጥናቶች መምህሩ ፍራፊስ ሀይሉ (ዶ/ር) ጋር ቃኝተነዋል። የምሥራቅ አፍሪካ ቀንድ የወደፊት ጂዮፖለቲካ ሁኔታ እና ቀጠናዊ ትስስርን በሚመለከት በአርሲ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ህግ መምህሩ አበራ ለሚ ጋር ያደረግነው ቆይታ ደግሞ በክፍል ሁለት እንዳስሰዋለን።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0d/2881938_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_30eb7c0858ca22a990776ffccc7d718a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
ትምህርት፣ ክህሎት እና ፈጠራ፡- ለኢኮኖሚ ዕድገት ምን ሚና አላቸው ?
20:34 13.01.2026 (የተሻሻለ: 09:18 14.01.2026) ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
'' በአፍሪካ ጠንካራ ምጣኔ ሀብት መፍጠር ያስፈልጋል። ለዚህም ኢንዱስትሪውን ማጎልበት፣ ፈጠራዎችን ማስፋፋት በተጨማሪም በእውቀትና ክህሎት መደገፍ ተገቢ ነው - ለአንድ አካል የሚተው ባለመሆኑ የግል ዘርፉንም ያካተተ ትብብርና አጋርነት መፈጠር አለበት። ፖሊሲዎችን መከለስና በሁሉም ዘርፎች ውስጥ ማሻሻያዎችን ማፋጠን ያስፈልጋል'' ሲሉ በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የዴቨሎፕመንት ጥናቶች መምህሩ ፍራፊስ ሀይሉ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል።
ሁለት አንኳር ጉዳዮች በሚዳሰሱበት የዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በአፍሪካ ጠንካራ የምጣኔ ሐብት ዕድገትን ለመፍጠር የሠው ኃይልን እንደ መሠረት መጠቀምን በተመለከተ
በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የዴቨሎፕመንት ጥናቶች መምህሩ ፍራፊስ ሀይሉ (ዶ/ር) ጋር ቃኝተነዋል። የምሥራቅ አፍሪካ ቀንድ የወደፊት ጂዮፖለቲካ ሁኔታ እና ቀጠናዊ ትስስርን በሚመለከት
በአርሲ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ህግ መምህሩ አበራ ለሚ ጋር ያደረግነው ቆይታ ደግሞ በክፍል ሁለት እንዳስሰዋለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox