ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት መጀመራቸውን ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት መጀመራቸውን ገለፁ
ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት መጀመራቸውን ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.12.2025
ሰብስክራይብ

ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት መጀመራቸውን ገለፁ

"ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ከተቀበሉኝ በኋላ በከተማው ወደሚገኘው የሳይንስ ሙዚየም በመኪና ወስደውኛል። ይህ ሙዚየም የተለያዩ የሳይንስና የፈጠራ ሥራዎችን እና ለኢትዮጵያ እድገት እንዴት ጥቅም ላይ ሊውሉ እንደሚችሉ ያሳያል” ሲሉ ናሬንድራ ሞዲ በኤክስ ማህበራዊ ገፃቸው በአማርኛ ፅሁፍ በማስፈር ለሚጎበኙት ሀገር ያላቸውን ክብር አሳይተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመጀመሪያ የኢትዮጵያ ጉዟቸው ለተደረገላቸው ደማቅ አቀባባል ምሥጋና አቅርበዋል፡፡

ሞዲ በጉብኝታቸው ከሚያደርጉት የሁለትዮሽ ውይይቶች በተጨማሪ በነገው ዕለት በኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ላይ ንግግር እንደሚያደርጉ ይጠበቃል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት መጀመራቸውን ገለፁ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት መጀመራቸውን ገለፁ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት መጀመራቸውን ገለፁ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0