https://amh.sputniknews.africa
ሉዓላዊነትን ማክበር የብሪክስ ቁልፍ መርሕ ነው - የሩሲያ ኢነርጂ ኤጀንሲ
ሉዓላዊነትን ማክበር የብሪክስ ቁልፍ መርሕ ነው - የሩሲያ ኢነርጂ ኤጀንሲ
Sputnik አፍሪካ
ሉዓላዊነትን ማክበር የብሪክስ ቁልፍ መርሕ ነው - የሩሲያ ኢነርጂ ኤጀንሲ የኃይል ልማትን ጨምሮ በሁሉም ዘርፎች የብሪክስ ገዢ አካሄድ ሉዓላዊነትን እና ብሔራዊ ሁኔታዎችን ማክበር መሆኑን የኤጀንሲው የዓለም አቀፍ ትብብር መምሪያ ተወካይ አናስታሲያ... 16.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-16T17:36+0300
2025-12-16T17:36+0300
2025-12-16T17:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/10/2536685_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_afc0c53ff34a0b93d2e43c734524883b.jpg
ሉዓላዊነትን ማክበር የብሪክስ ቁልፍ መርሕ ነው - የሩሲያ ኢነርጂ ኤጀንሲ የኃይል ልማትን ጨምሮ በሁሉም ዘርፎች የብሪክስ ገዢ አካሄድ ሉዓላዊነትን እና ብሔራዊ ሁኔታዎችን ማክበር መሆኑን የኤጀንሲው የዓለም አቀፍ ትብብር መምሪያ ተወካይ አናስታሲያ ሺሮኮግራድ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። የብሪክስ ቀጣናዊ አጠቃላይ አጋርነት በኃይል ልማት እና ትስስር ላይ በትኩረት አየሠራ መሆኑንም አንስተዋል። "በጣም አስፈላጊ በሆኑ ዓለም አቀፍ የኃይል አጀንዳዎች ላይ በየዓመቱ መረጃዎችን እናወጣለን። ለተወሰኑ ተግባራዊ ትብብሮችም በሥራ ክፍሎች በኩል እንገናኛለን" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሉዓላዊነትን ማክበር የብሪክስ ቁልፍ መርሕ ነው - የሩሲያ ኢነርጂ ኤጀንሲ
Sputnik አፍሪካ
ሉዓላዊነትን ማክበር የብሪክስ ቁልፍ መርሕ ነው - የሩሲያ ኢነርጂ ኤጀንሲ
2025-12-16T17:36+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/10/2536685_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_803a356306477936a9ecb04a324fd4a7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሉዓላዊነትን ማክበር የብሪክስ ቁልፍ መርሕ ነው - የሩሲያ ኢነርጂ ኤጀንሲ
17:36 16.12.2025 (የተሻሻለ: 17:44 16.12.2025) ሉዓላዊነትን ማክበር የብሪክስ ቁልፍ መርሕ ነው - የሩሲያ ኢነርጂ ኤጀንሲ
የኃይል ልማትን ጨምሮ በሁሉም ዘርፎች የብሪክስ ገዢ አካሄድ ሉዓላዊነትን እና ብሔራዊ ሁኔታዎችን ማክበር መሆኑን የኤጀንሲው የዓለም አቀፍ ትብብር መምሪያ ተወካይ አናስታሲያ ሺሮኮግራድ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
የብሪክስ ቀጣናዊ አጠቃላይ አጋርነት በኃይል ልማት እና ትስስር ላይ በትኩረት አየሠራ መሆኑንም አንስተዋል።
"በጣም አስፈላጊ በሆኑ ዓለም አቀፍ የኃይል አጀንዳዎች ላይ በየዓመቱ መረጃዎችን እናወጣለን። ለተወሰኑ ተግባራዊ ትብብሮችም በሥራ ክፍሎች በኩል እንገናኛለን" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X