#viral | ድመቶችን ምሽግ ያስገባው ቅዝቃዜ

ሰብስክራይብ

#viral | ድመቶችን ምሽግ ያስገባው ቅዝቃዜ

የቻይና ድመቶች በራቸው ሲከፈት 'ሰውዬ በሩን ዝጋ፤ ሙቅ አየራችንን አጥፍተህ በቅዝቃዜ እንዳትገለን' ያሉ የሚመስል ምላሽ ይሰጡበት ተንቀሳቃሽ ምሥል በማኅበራዊ ሚዲያ ተለቋል፡፡

በቻይና የጎዳና ድመቶች የክረምት ወቅት ከፍተኛ ቅዝቃዜን የሚያሳልፉባቸው ማሞቂያ ቤቶች በተለያዩ ቦታዎች ተተክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0