#viral | የሊዮኔል ሜሲ የሕንድ ደጋፊዎች በኮከቡ ቅር መሰኘታቸውን ተከትሎ በከልከታ ስታዲየም ረብሻ ፈጠሩ

ሰብስክራይብ

#viral  | የሊዮኔል ሜሲ የሕንድ ደጋፊዎች በኮከቡ ቅር መሰኘታቸውን ተከትሎ በከልከታ ስታዲየም ረብሻ ፈጠሩ

ደጋፊዎቹ በጉጉት ሲጠብቁት የነበረው የእግር ኳስ ተጫዋች፣ ለጥቂት ደቂቃዎች ይጫወታል ተብሎ ሲጠበቅ፣ ለሕዝቡ እጅ በማውለብለብ ብቻ አልፏል።

ለዝግጅቱ መግቢያ የተሸጠው የቲኬት ዋጋ ከአንድ መቶ ዶላር በላይ እንደነበር ተዘግቧል፡፡ ይህም ከበርካታ ሕንዳውያን የአንድ ወር ደሞዝ ጋር እኩል ነው፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0