https://amh.sputniknews.africa
የናይጄሪያዋ ሌጎስ ከተማ በጎዳና የሥዕል ፌስቲቫል በደማቅ ቀለማት ተውባለች
የናይጄሪያዋ ሌጎስ ከተማ በጎዳና የሥዕል ፌስቲቫል በደማቅ ቀለማት ተውባለች
Sputnik አፍሪካ
የናይጄሪያዋ ሌጎስ ከተማ በጎዳና የሥዕል ፌስቲቫል በደማቅ ቀለማት ተውባለች የዘንድሮው ፌስቲቫል መሪ ቃል “ታሪካዊቷ ሌጎስ፣ የሕልሞች ከተማ” የሚል ሲሆን፣ የሌጎስ ዜጎችን ደስታ እና የፈጠራ ችሎታ የሚያጎላ መሆኑን አዘጋጆቹ ገልጸዋል።"ሌጎስ ከከተማ... 13.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-13T13:38+0300
2025-12-13T13:38+0300
2025-12-13T13:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0d/2501329_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_392df3fa9409f11d06cb656b659f3e03.jpg
የናይጄሪያዋ ሌጎስ ከተማ በጎዳና የሥዕል ፌስቲቫል በደማቅ ቀለማት ተውባለች የዘንድሮው ፌስቲቫል መሪ ቃል “ታሪካዊቷ ሌጎስ፣ የሕልሞች ከተማ” የሚል ሲሆን፣ የሌጎስ ዜጎችን ደስታ እና የፈጠራ ችሎታ የሚያጎላ መሆኑን አዘጋጆቹ ገልጸዋል።"ሌጎስ ከከተማ በላይ ናት፤ መንፈስ ነች። በከተማዋ እያንዳንዱ የጎዳና ጥግ፣ ገበያ እና የሰማይ ዳርቻ የሚርመሰመስ እረፍት አልባ፣ የማይበገር እና የሚያንፀባርቅ ኃይል ነው" ሲሉ አጽንዖት ሰጥተዋል። 29 አርቲስቶች ከተማዋን በልዩ የግድግዳ ሥዕሎች እስከ ታኅሣሥ 6 ድረስ የማደስ ሥራ ያከናውናሉ።አዘጋጆቹ "ግድግዳዎች ታሪክ ይሆናሉ፣ ጎዳናዎች ጋለሪ ይሆናሉ እንዲሁም የዕለት ተዕለት ቦታዎች አስደናቂ ወደሆኑ ስፍራዎች ይለወጣሉ፡፡" ሲሉ አዘጋጆቹ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0d/2501329_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_3da393f1b6fef9f07d08935c25b00e81.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የናይጄሪያዋ ሌጎስ ከተማ በጎዳና የሥዕል ፌስቲቫል በደማቅ ቀለማት ተውባለች
13:38 13.12.2025 (የተሻሻለ: 13:44 13.12.2025) የናይጄሪያዋ ሌጎስ ከተማ በጎዳና የሥዕል ፌስቲቫል በደማቅ ቀለማት ተውባለች
የዘንድሮው ፌስቲቫል መሪ ቃል “ታሪካዊቷ ሌጎስ፣ የሕልሞች ከተማ” የሚል ሲሆን፣ የሌጎስ ዜጎችን ደስታ እና የፈጠራ ችሎታ የሚያጎላ መሆኑን አዘጋጆቹ ገልጸዋል።
"ሌጎስ ከከተማ በላይ ናት፤ መንፈስ ነች። በከተማዋ እያንዳንዱ የጎዳና ጥግ፣ ገበያ እና የሰማይ ዳርቻ የሚርመሰመስ እረፍት አልባ፣ የማይበገር እና የሚያንፀባርቅ ኃይል ነው" ሲሉ አጽንዖት ሰጥተዋል።
29 አርቲስቶች ከተማዋን በልዩ የግድግዳ ሥዕሎች እስከ ታኅሣሥ 6 ድረስ የማደስ ሥራ ያከናውናሉ።
አዘጋጆቹ "ግድግዳዎች ታሪክ ይሆናሉ፣ ጎዳናዎች ጋለሪ ይሆናሉ እንዲሁም የዕለት ተዕለት ቦታዎች አስደናቂ ወደሆኑ ስፍራዎች ይለወጣሉ፡፡" ሲሉ አዘጋጆቹ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X