በቱርክ የሚገኘው ካሊ ሐይቅ ወደ በረዶ ግግርነት ተቀየረ፤ ሐይቁ ከአፍሪካ ወደ ሩሲያ የሚሰደዱ ወፎችን አደጋ ላይ ጥሏል
14:45 11.12.2025 (የተሻሻለ: 14:54 11.12.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በቱርክ የሚገኘው ካሊ ሐይቅ ወደ በረዶ ግግርነት ተቀየረ፤ ሐይቁ ከአፍሪካ ወደ ሩሲያ የሚሰደዱ ወፎችን አደጋ ላይ ጥሏል
የሙቀት መጠን ከዜሮ በታች በመውረዱ ምክንያት ሐይቁ ሙሉ በሙሉ በረዶ ሆኗል።
ካሊ ሐይቅ ለአካባቢው በጣም ወሳኝ ነው"፡፡ ክንያቱም፦
በሺህ የሚቆጠር ኪሎሜትር ለሚበሩ ስደተኛ ወፎች ወሳኝ የመመገቢያና የማረፊያ ቦታ ነው።
በረግረጋማው አካባቢ ላይ ለሚገኙ አጥቢ እንስሳት፣ በውሃ ውስጥ እና ውጭ ለሚኖሩ እና ተሳቢ ለሆኑ እንስሳት የአቅርቦት ምንጭ ነው።
ይህ ድንገተኛ በረዶአማነት ለአካባቢ ስነ-ምኅዳራዊ ድንገተኛ አደጋ ነው ተብሏል፣ በተጨማሪም ለስደተኛ ዝርያዎች አደጋ ሊያስከትል ይችላል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

