#viral |ትራምፕ በኤር ፎርስ ዋን የመጸዳጃ ቤት በር ተመቱ

ሰብስክራይብ

#viral |ትራምፕ በኤር ፎርስ ዋን የመጸዳጃ ቤት በር ተመቱ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት 'የሆነ ሰውማ እዚህ ውስጥ አለ' ሲሉም አጋጣሚውን ወደ ሳቅ ሲቀይሩት ተስተውሏል፡፡

ክስተቱ የተፈፀመው ከጋዜጠኞች ጋር በነበራቸው የቃለምልልስ ወቅት ሲሆን ፕሬዝዳንቱ ንግግራቸውን በአጭሩ እንዲያቋርጡ አድርጓል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0