https://amh.sputniknews.africa
በሰብዓዊነት ሽፋን የሉዓላዊ ጣልቃ ገብነት የገጠማት ናይጄሪያ
በሰብዓዊነት ሽፋን የሉዓላዊ ጣልቃ ገብነት የገጠማት ናይጄሪያ
Sputnik አፍሪካ
አክለውም ፡ 08.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-08T21:28+0300
2025-12-08T21:28+0300
2025-12-08T21:28+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/08/2453038_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_ceef97f6e6bfdf78f3f05586e553fe1c.jpg
በሰብዓዊነት ሽፋን የሉዓላዊ ጣልቃ ገብነት የገጠማት ናይጄሪያ
Sputnik አፍሪካ
''ናይጄሪያ ከፍተኛ የነዳጅ ሀብት ያላት በምዕራብ አፍሪካ ትልቋ ሀገር ነች። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አንቀፅ 2 በተለይም ንዑስ አንቀፅ 4 የትኛውም ሀገር ሉዓላዊ እንደሆነ ነው የሚያስቀምጠው — ጣልቃ የሚገባባቸውን ሁኔታዎቸችንም በግልፅ ያስቀምጣል'' ሲሉ የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩ አበራ ለሚ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
አክለውም፡
''አሁን በዓለም ፖለቲካ አማራጮች እየበዙ ነውና አፍሪካም ቆም ብላ እነዚያን የትብብር አማራጮች መመልከት ይኖርባታል '' ብለዋል።
በዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም ሁለት ርዕሰ ጉዳዮችን እንዳስሳለን፡፡ በመጀመሪያው ክፍል አሜሪካ የምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ናይጄሪያ ላይ እያሳደረች ያለችው ተፅዕኖ እና ያልተገባ የሉዓላዊነት ጣልቃ ገብነትን ከቀጠናው የጂኦ ፖለቲካ አንፃር ከፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ሌክቸረሩ አለሙ ለሚ ጋር በጥልቀት እንወያያለን። በክፍል ሁለትም በሀገር ውስጥ ሰላምን ለማስፈን በሚደረገው ጥረት በህዝቦችና ብዝሃ ባህሎች መካከል መቻቻልና መግባባትን ማጓልበት ስለሚሰጠው ፋይዳ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስነ ማኅበረሰብ ወይም ሶሺዮሎጃ ትምህርት ክፍል ረዳት ፕሮፌሰሩ በእውነቱ ዘውዴን አነጋግረናቸዋል ።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
አክለውም ፡ በዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም ሁለት ርዕሰ ጉዳዮችን እንዳስሳለን፡፡ በመጀመሪያው ክፍል አሜሪካ የምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ናይጄሪያ ላይ እያሳደረች ያለችው ተፅዕኖ እና ያልተገባ የሉዓላዊነት ጣልቃ ገብነትን ከቀጠናው የጂኦ ፖለቲካ አንፃር ከፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ መምህሩ አለሙ ለሚ ጋር በጥልቀት እንወያያለን። በክፍል ሁለትም በሀገር ውስጥ ሰላምን ለማስፈን በሚደረገው ጥረት በህዝቦችና ብዝሃ ባህሎች መካከል መቻቻልና መግባባትን ማጓልበት ስለሚሰጠው ፋይዳ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስነ ማኅበረሰብ ወይም ሶሺዮሎጃ ትምህርት ክፍል ረዳት ፕሮፌሰሩ በእውነቱ ዘውዴን አነጋግረናቸዋል ። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/08/2453038_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_6ff5ebe4fba089bf4414ecc3c13d563d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
በሰብዓዊነት ሽፋን የሉዓላዊ ጣልቃ ገብነት የገጠማት ናይጄሪያ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''ናይጄሪያ ከፍተኛ የነዳጅ ሀብት ያላት በምዕራብ አፍሪካ ትልቋ ሀገር ነች። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አንቀፅ 2 በተለይም ንዑስ አንቀፅ 4 የትኛውም ሀገር ሉዓላዊ እንደሆነ ነው የሚያስቀምጠው — ጣልቃ የሚገባባቸውን ሁኔታዎቸችንም በግልፅ ያስቀምጣል'' ሲሉ የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩ አበራ ለሚ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
''አሁን በዓለም ፖለቲካ አማራጮች እየበዙ ነውና አፍሪካም ቆም ብላ እነዚያን የትብብር አማራጮች መመልከት ይኖርባታል '' ብለዋል።
በዛሬው
የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም ሁለት ርዕሰ ጉዳዮችን እንዳስሳለን፡፡ በመጀመሪያው ክፍል አሜሪካ የምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ናይጄሪያ ላይ እያሳደረች ያለችው ተፅዕኖ እና ያልተገባ የሉዓላዊነት ጣልቃ ገብነትን ከቀጠናው የጂኦ ፖለቲካ አንፃር
ከፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ መምህሩ አለሙ ለሚ ጋር በጥልቀት እንወያያለን። በክፍል ሁለትም በሀገር ውስጥ ሰላምን ለማስፈን በሚደረገው ጥረት በህዝቦችና ብዝሃ ባህሎች መካከል መቻቻልና መግባባትን ማጓልበት ስለሚሰጠው ፋይዳ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስነ ማኅበረሰብ ወይም ሶሺዮሎጃ ትምህርት ክፍል ረዳት ፕሮፌሰሩ በእውነቱ ዘውዴን አነጋግረናቸዋል ።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox