ናይጄሪያ የነዳጅ እና ጋዝ ኢንዱስትሪዎቿን ለማጠናከር የ100 ሚሊዮን ዶላር የአክሲዮን ኢንቨስትመንት ዕቅድ ይፋ አደረገች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱናይጄሪያ የነዳጅ እና ጋዝ ኢንዱስትሪዎቿን ለማጠናከር የ100 ሚሊዮን ዶላር የአክሲዮን ኢንቨስትመንት ዕቅድ ይፋ አደረገች
ናይጄሪያ የነዳጅ እና ጋዝ ኢንዱስትሪዎቿን ለማጠናከር የ100 ሚሊዮን ዶላር የአክሲዮን ኢንቨስትመንት ዕቅድ ይፋ አደረገች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.12.2025
ሰብስክራይብ

የናይጄሪያ የሀገር ውስጥ ልማትና ክትትል ቦርድ ዋና ጽሐፊ ፌሊክስ ኦግቤ በየናጎአ በተካሄደ መድረክ ላይ እንደገለጹት፣ የናይጄሪያ የሀገር ውስጥ ምርት ልማት ፈንድ (ኤንሲዲኤፍ) የማሟያ ሰርተፍኬት ማዕቀፍ ተጠናቋል።

ይህ ዕቅድ "በከፍተኛ ፍጥነት ለሚያድጉ የአገር ውስጥ የኃይል አገልግሎት ኩባንያዎች የአክሲዮን ፋይናንስ የሚሰጥ ሲሆን፣ ኤንሲዲኤፍን የገቢ ምንጭ በማስፋት እና የአገር ውስጥ ተሳትፎ ልማት በማጠናከር ረገድ ይረዳል" ሲሉ አጽንዖት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0