https://amh.sputniknews.africa
በምዕራባዊያን የጦር መሣሪያ ሽያጭ የምትነደው ሱዳን
በምዕራባዊያን የጦር መሣሪያ ሽያጭ የምትነደው ሱዳን
Sputnik አፍሪካ
ሁለት ኃይላት የሚያደርጉት ደም አፋሳሽ ጦርነት ሱዳንን ከድጡ ወደማጡ ከቷታል። ጦርነቱ ሺዎችን ሲቀጥፍ ሚሊዮኖች ከቀያቸው አፈናቅሏል። የቀሩት ደግሞ ሱዳን የምድር ሲዖል ሆናባቸዋለች። የዛሬው ሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራማችን የመጀመሪያ ክፍል ይህን ጉዳይ... 03.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-03T13:57+0300
2025-12-03T13:57+0300
2025-12-03T13:57+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/03/2390781_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_51824a5eb1c80bba6675833604186d56.jpg
በምዕራባዊያን የጦር መሣሪያ ሽያጭ የምትነደው ሱዳን
Sputnik አፍሪካ
'' አፍሪካ የጦር መሣሪያ አምራቾች ማራገፊያ፣ ክንደ ፈርጣማዎቹ ጡንቻቸውን የሚለካኩባት ቦታ እንዲሁም በዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲያዊ መድረክ ንቁ ሚና ከመፍጠር ይልቅ ተቀባይ ሆናለች — ይህ ደግሞ ለሱዳንና መላ አፍሪካዊያን ወንድሞች አሰቃቂ ገጠመኝ ነው '' ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ሌክቸረሩ የእዮብዘር ዘውዴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት ኃይላት የሚያደርጉት ደም አፋሳሽ ጦርነት ሱዳንን ከድጡ ወደማጡ ከቷታል። ጦርነቱ ሺዎችን ሲቀጥፍ ሚሊዮኖች ከቀያቸው አፈናቅሏል። የቀሩት ደግሞ ሱዳን የምድር ሲዖል ሆናባቸዋለች።
የዛሬው ሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራማችን የመጀመሪያ ክፍል ይህን ጉዳይ በሰፊው ለመዳሰስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩን የእዮብዘር ዘውዴን በእንግድነት ጋብዘናቸዋል። በአዲስ አበባ የተካሄደው የአፍሪካ ህብረት የመንግስት እና የግሉ ዘርፍ አጋርነት ጉባዔ እንዲሁም የፓን አፍሪካ ቱሪዝም ልዑካን ከአቡጃ ወደ አዲስ አበባ ጉዞ በተመለከተም ከአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና ፓሲፊክ ፓርላማ ዳይሬክተር አምባሳደር ዶ/ር ዮንግ ፔይሮ ኦማትሺዬ ጋር የተደረገው ቆይታም ሌላው ጉዳያችን ነው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ሁለት ኃይላት የሚያደርጉት ደም አፋሳሽ ጦርነት ሱዳንን ከድጡ ወደማጡ ከቷታል። ጦርነቱ ሺዎችን ሲቀጥፍ ሚሊዮኖች ከቀያቸው አፈናቅሏል። የቀሩት ደግሞ ሱዳን የምድር ሲዖል ሆናባቸዋለች። የዛሬው ሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራማችን የመጀመሪያ ክፍል ይህን ጉዳይ በሰፊው ለመዳሰስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩን የእዮብዘር ዘውዴን በእንግድነት ጋብዘናቸዋል። በአዲስ አበባ የተካሄደው የአፍሪካ ህብረት የመንግስት እና የግሉ ዘርፍ አጋርነት ጉባዔ እንዲሁም የፓን አፍሪካ ቱሪዝም ልዑካን ከአቡጃ ወደ አዲስ አበባ ጉዞ በተመለከተም ከአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና ፓሲፊክ ፓርላማ ዳይሬክተር አምባሳደር ዮንግ ፔይሮ ኦማትሺዬ (ዶ/ር) ጋር የተደረገው ቆይታም ሌላው ጉዳያችን ነው። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/03/2390781_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_f5fe636d1f798e05c3c103051f4e5784.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
በምዕራባዊያን የጦር መሣሪያ ሽያጭ የምትነደው ሱዳን
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
'' አፍሪካ የጦር መሣሪያ አምራቾች ማራገፊያ፣ ክንደ ፈርጣማዎቹ ጡንቻቸውን የሚለካኩባት ቦታ እንዲሁም በዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲያዊ መድረክ ንቁ ሚና ከመፍጠር ይልቅ ተቀባይ ሆናለች — ይህ ደግሞ ለሱዳንና መላ አፍሪካዊያን ወንድሞች አሰቃቂ ገጠመኝ ነው '' ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ሌክቸረሩ የእዮብዘር ዘውዴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት ኃይላት የሚያደርጉት ደም አፋሳሽ ጦርነት ሱዳንን ከድጡ ወደማጡ ከቷታል። ጦርነቱ ሺዎችን ሲቀጥፍ ሚሊዮኖች ከቀያቸው አፈናቅሏል። የቀሩት ደግሞ ሱዳን የምድር ሲዖል ሆናባቸዋለች። የዛሬው ሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራማችን የመጀመሪያ ክፍል ይህን ጉዳይ በሰፊው ለመዳሰስ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩን የእዮብዘር ዘውዴን በእንግድነት ጋብዘናቸዋል።
በአዲስ አበባ የተካሄደው የአፍሪካ ህብረት የመንግስት እና የግሉ ዘርፍ አጋርነት ጉባዔ እንዲሁም የፓን አፍሪካ ቱሪዝም ልዑካን ከአቡጃ ወደ አዲስ አበባ ጉዞ በተመለከተም
ከአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና ፓሲፊክ ፓርላማ ዳይሬክተር አምባሳደር ዮንግ ፔይሮ ኦማትሺዬ (ዶ/ር) ጋር የተደረገው ቆይታም ሌላው ጉዳያችን ነው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox