ምዕራባውያን ሀገራት የዘመናችንን የዓለም ትርምስ ቀስቅሰዋል - ፑቲን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱምዕራባውያን ሀገራት የዘመናችንን የዓለም ትርምስ ቀስቅሰዋል - ፑቲን
ምዕራባውያን ሀገራት የዘመናችንን የዓለም ትርምስ ቀስቅሰዋል - ፑቲን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.12.2025
ሰብስክራይብ

ምዕራባውያን ሀገራት የዘመናችንን የዓለም ትርምስ ቀስቅሰዋል - ፑቲን

ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን “ሩሲያ ትጣራለች!” በሚል ርዕስ በተካሄደው የኢንቨስትመንት ፎረም ላይ፤ አንዳንድ የምዕራባውያን ሀገራት ፍትሐዊ ባልሆኑ የውድድር ልምዶች የዓለምን አለመረጋጋት እያባባሱ ነው ሲሉ ተናግረዋል።

ሌሎች ያነሷቸው ነጥቦች፦

የዓለም አብዛኞቹ ሀገራት ተግባር ተኮር እየሆኑ ነው፤ ሩሲያ ከእነሱ ጋር ትተባበራለች፡፡

ሩሲያ ከዓለም ዝቅተኛ የብሔራዊ ዕዳ ካለባቸው ሀገሮች አንዷ ናት፡፡

ሩሲያ ከውጭ ኩባንያዎች ጋር ለመተባበር ዝግጁ ነች፡፡

ሩሲያ ለውጭ ባለሀብቶች የሥራ ዋስትና እንደምትሰጥ ተናግረዋል፡፡

ምዕራባውያን በምጣኔ ሀብት ማዕቀብ የዓለምን ኢኮኖሚ ማስተዳደር አይችሉም፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0