https://amh.sputniknews.africa
ዛምቢያ ነፃ ትምህርትን በሕጋዊ መብትነት ለመደንገግ የትምህርት ሕግ ማሻሻያዎችን አስጀመረች
ዛምቢያ ነፃ ትምህርትን በሕጋዊ መብትነት ለመደንገግ የትምህርት ሕግ ማሻሻያዎችን አስጀመረች
Sputnik አፍሪካ
ዛምቢያ ነፃ ትምህርትን በሕጋዊ መብትነት ለመደንገግ የትምህርት ሕግ ማሻሻያዎችን አስጀመረችየቀረቡት ማሻሻያዎች እንዲጣሩ ለፍትሕ ሚኒስቴር ተላልፈዋል ሲሉ የትምህርት ሚኒስትር ዳግላስ ስያካሊማ ተናግረዋል።"ነፃ ትምህርትን ተግባራዊ ማድረግ ለሀገሪቱ... 02.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-02T17:55+0300
2025-12-02T17:55+0300
2025-12-02T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/02/2384922_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_4c027a4a2f75a29246a6c247fe651ba5.jpg
ዛምቢያ ነፃ ትምህርትን በሕጋዊ መብትነት ለመደንገግ የትምህርት ሕግ ማሻሻያዎችን አስጀመረችየቀረቡት ማሻሻያዎች እንዲጣሩ ለፍትሕ ሚኒስቴር ተላልፈዋል ሲሉ የትምህርት ሚኒስትር ዳግላስ ስያካሊማ ተናግረዋል።"ነፃ ትምህርትን ተግባራዊ ማድረግ ለሀገሪቱ ያመጣቸውን ከፍተኛ ጥቅሞች አይተናል፡፡ እናም ይህ ፖሊሲ በሕግ እንዲደገፍ እንፈልጋለን" ብለዋል።ከዚህ ቀደም በትምህርት ክፍያ የተገደበው የትምህርት ጥያቄ፤ በትምህርት ቤቶች በሚታየው የተማሪዎች ቁጥር መጨመር በግልጽ ይታያል ሲሉ ሚኒስትሩ ገልጸዋል።"አሁን የምንፈልገው ጥራት ያለው የትምህርት አቅርቦት ማረጋገጥ ነው" ሲሉም አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/02/2384922_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_0ff8fe151b2c9d9bb9dbf0e458fa69e2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዛምቢያ ነፃ ትምህርትን በሕጋዊ መብትነት ለመደንገግ የትምህርት ሕግ ማሻሻያዎችን አስጀመረች
17:55 02.12.2025 (የተሻሻለ: 18:04 02.12.2025) ዛምቢያ ነፃ ትምህርትን በሕጋዊ መብትነት ለመደንገግ የትምህርት ሕግ ማሻሻያዎችን አስጀመረች
የቀረቡት ማሻሻያዎች እንዲጣሩ ለፍትሕ ሚኒስቴር ተላልፈዋል ሲሉ የትምህርት ሚኒስትር ዳግላስ ስያካሊማ ተናግረዋል።
"ነፃ ትምህርትን ተግባራዊ ማድረግ ለሀገሪቱ ያመጣቸውን ከፍተኛ ጥቅሞች አይተናል፡፡ እናም ይህ ፖሊሲ በሕግ እንዲደገፍ እንፈልጋለን" ብለዋል።
ከዚህ ቀደም በትምህርት ክፍያ የተገደበው የትምህርት ጥያቄ፤ በትምህርት ቤቶች በሚታየው የተማሪዎች ቁጥር መጨመር በግልጽ ይታያል ሲሉ ሚኒስትሩ ገልጸዋል።
"አሁን የምንፈልገው ጥራት ያለው የትምህርት አቅርቦት ማረጋገጥ ነው" ሲሉም አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X