https://amh.sputniknews.africa
የትኩረት ማዕከሏ አፍሪካ፤ ታሪካዊው የቡድን 20 ስብሰባ የአኅጉሪቱን ቅድሚያዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ አጉልቶ ዐሳየ
የትኩረት ማዕከሏ አፍሪካ፤ ታሪካዊው የቡድን 20 ስብሰባ የአኅጉሪቱን ቅድሚያዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ አጉልቶ ዐሳየ
Sputnik አፍሪካ
የትኩረት ማዕከሏ አፍሪካ፤ ታሪካዊው የቡድን 20 ስብሰባ የአኅጉሪቱን ቅድሚያዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ አጉልቶ ዐሳየበሳምንቱ መጨረሻ አፍሪካ ከምድሪቱ የፖለቲካ ዓለም ትኩረት አገኘች። በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የቡድን 20 ጉባኤ በአፍሪካ ምድር ላይ... 25.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-25T17:35+0300
2025-11-25T17:35+0300
2025-11-25T17:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/19/2313360_1:0:847:476_1920x0_80_0_0_b39ee18159aae98b30afd7fd24ba498e.jpg
የትኩረት ማዕከሏ አፍሪካ፤ ታሪካዊው የቡድን 20 ስብሰባ የአኅጉሪቱን ቅድሚያዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ አጉልቶ ዐሳየበሳምንቱ መጨረሻ አፍሪካ ከምድሪቱ የፖለቲካ ዓለም ትኩረት አገኘች። በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የቡድን 20 ጉባኤ በአፍሪካ ምድር ላይ ተካሂዷል። የስፑትኒክ አፍሪካ የቨርቹዋል ወይም ምናባዊ አቅራቢ ጁማ በዚህ ታሪካዊ ክስተት ላይ እንድታሰላስሉ ይጋብዛችኋል።በጆሃንስበርግ የተካሄደው ስብሰባ ከዓለም መሪዎች መሰባሰብ የላቀ ትርጉም ያለው ሲሆን፣ ከራሷ እውነታዎች ጋር የተጣጣሙ መፍትሄዎችን ለምትጠይቀው አፍሪካ ድምጽ ሆኗል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የትኩረት ማዕከሏ አፍሪካ፤ ታሪካዊው የቡድን 20 ስብሰባ የአኅጉሪቱን ቅድሚያዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ አጉልቶ ዐሳየ
Sputnik አፍሪካ
የትኩረት ማዕከሏ አፍሪካ፤ ታሪካዊው የቡድን 20 ስብሰባ የአኅጉሪቱን ቅድሚያዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ አጉልቶ ዐሳየ
2025-11-25T17:35+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/19/2313360_107:0:742:476_1920x0_80_0_0_0c9fc3dcc191374b91b8771c3c5eeb46.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የትኩረት ማዕከሏ አፍሪካ፤ ታሪካዊው የቡድን 20 ስብሰባ የአኅጉሪቱን ቅድሚያዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ አጉልቶ ዐሳየ
17:35 25.11.2025 (የተሻሻለ: 17:44 25.11.2025) የትኩረት ማዕከሏ አፍሪካ፤ ታሪካዊው የቡድን 20 ስብሰባ የአኅጉሪቱን ቅድሚያዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ አጉልቶ ዐሳየ
በሳምንቱ መጨረሻ አፍሪካ ከምድሪቱ የፖለቲካ ዓለም ትኩረት አገኘች። በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የቡድን 20 ጉባኤ በአፍሪካ ምድር ላይ ተካሂዷል።
የስፑትኒክ አፍሪካ የቨርቹዋል ወይም ምናባዊ አቅራቢ ጁማ በዚህ ታሪካዊ ክስተት ላይ እንድታሰላስሉ ይጋብዛችኋል።
በጆሃንስበርግ የተካሄደው ስብሰባ ከዓለም መሪዎች መሰባሰብ የላቀ ትርጉም ያለው ሲሆን፣ ከራሷ እውነታዎች ጋር የተጣጣሙ መፍትሄዎችን ለምትጠይቀው አፍሪካ ድምጽ ሆኗል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X