- Sputnik አፍሪካ, 1920
Sovereignty Sources
ዓለም በሉላዊነት ምክንያት ስትተሳሰር ፤ ፕሮግራሙም አፍሪካ ባላት እምቅ የተፈጥሮ ኃብት፣ በማደግ ላይ ባለው የሕዝብ ቁጥሯ ፣ በወጣት ኃይሏ እና በአህጉሪቱ ባሉ አዳዲስ ግኝቶችና የመፍትሄ ሃሳቦች ያላትን የመወዳደር አቅምና ጥቅም በሰፊው ይዳስሳል፡፡ እንኳን ወደ 'ሶቨርኒቲ ሶርስ' ፕሮግራም በደህና መጡ፣

አፍሪካ በቴክኖሎጂ ጎዳና፡ የሠው ሠራሽ አስተውሎት ሚና

አፍሪካ በቴክኖሎጂ ጎዳና፡ የሠው ሠራሽ አስተውሎት ሚና
ሰብስክራይብ

''በአፍሪካ እንደ አህጉር ቴክኖሎጂን በማስፋፋት ረገድ የሚታዩ አንዳንድ ለውጦች አሉ። እነዚህም ጥሩ የሚባሉ ለውጦች ናቸው። ሲል የሶፍትዌር ኢንጂነርና የአርቴፊሺያል ኢንተለጀንስ ባለሙያ ልንገረው ጌቴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።

በሁለት ክፍል በተሰናዳው በዚህ የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢው በሰው ሰራሽ አስተውህሎት ማዕቀፍ ስር በአፍሪካ የቴክኖሎጂ ኮሚኒኬሽን ምን ይመስላል የሚለውን ጉዳይ የሶፍትዌር ኢንጂነርና የአርቴፊሺያል ኢንተለጀንስ ባለሙያ ልንገረው ጌቴን እንዲሁም ሴቶች በከተማ ግብርና ያላቸው ጉልህ አስተዋፅዖ በከተማ ግብርና የተሰማራችውን ወጣት ሴት ገበሬ የወይንእሸት ፎሻ እና በአዲስ አበባ ከተማ የግብርና አርሶ አደር ኮሚሽን ባለሙያ በለጠች ተሰማን አነጋግረናቸዋል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
አዳዲስ ዜናዎች
0