https://amh.sputniknews.africa
ኒውክሌርን ለህክምና እና ለአማራጭ ኃይል በኢትዮጵያ ፣ የሮሳቶም የትብብር ሚና
ኒውክሌርን ለህክምና እና ለአማራጭ ኃይል በኢትዮጵያ ፣ የሮሳቶም የትብብር ሚና
Sputnik አፍሪካ
የዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስስ ዝግጅት የኒውክሌር ህክምና በኢትዮጵያ እና ለሠላማዊ ዓላማ የሚውል ኒውክሌር ኃይል የመገንባት ህልም እንዲሁም ዓለም አቀፍ ትብብርን በተመለከተ የኒውክሌር ህክምና ስፔሻሊስቶቹ ዶ/ር ኪሩቤል ተስፋዬ እና ዶ/ር ታከለ ሎዳሞ... 24.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-24T15:31+0300
2025-11-24T15:31+0300
2025-11-24T15:31+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/18/2298805_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_6c6440feca90e6ba49b74cbd569ae3e2.jpg
ኒውክሌርን ለህክምና እና ለአማራጭ ኃይል በኢትዮጵያ ፣ የሮሳቶም የትብብር ሚና
Sputnik አፍሪካ
''የኒውክሌር ኃይል ወይም ህክምናን የመገንባት ህልም ላለን ለእኛ የመጀመሪያው ነገር መሆን ያለበት እንደ ሮዛቶም ካሉ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር መተባበር ነው።'' ሲሉ የኒውክሌር ህክምና ስፔሻሊስት ዶ/ር ኪሩቤል ተስፋዬ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
የኒውክሌር ህክምና ስፔሻሊስት ዶ/ር ታከለ ሎዳሞ በበኩላቸው ''ሮሳቶም ብዙ ሪአክተሮችን [ማብላያዎችን] የገነባ የዳበረ ልምድ ያለው ተቋም ነው።" ብለዋል፡፡
የዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስስ ዝግጅት የኒውክሌር ህክምና በኢትዮጵያ እና ለሠላማዊ ዓላማ የሚውል ኒውክሌር ኃይል የመገንባት ህልም እንዲሁም ዓለም አቀፍ ትብብርን በተመለከተ የኒውክሌር ህክምና ስፔሻሊስቶቹ ዶ/ር ኪሩቤል ተስፋዬ እና ዶ/ር ታከለ ሎዳሞ ጋብዟቸዋል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ :
የዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስስ ዝግጅት የኒውክሌር ህክምና በኢትዮጵያ እና ለሠላማዊ ዓላማ የሚውል ኒውክሌር ኃይል የመገንባት ህልም እንዲሁም ዓለም አቀፍ ትብብርን በተመለከተ የኒውክሌር ህክምና ስፔሻሊስቶቹ ዶ/ር ኪሩቤል ተስፋዬ እና ዶ/ር ታከለ ሎዳሞ ጋብዟቸዋል። ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ :
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/18/2298805_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_56c98c4f508885dfdeb5f1d4084b9f61.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
ኒውክሌርን ለህክምና እና ለአማራጭ ኃይል በኢትዮጵያ ፣ የሮሳቶም የትብብር ሚና
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''የኒውክሌር ኃይል ወይም ህክምናን የመገንባት ህልም ላለን ለእኛ የመጀመሪያው ነገር መሆን ያለበት እንደ ሮዛቶም ካሉ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር መተባበር ነው።'' ሲሉ የኒውክሌር ህክምና ስፔሻሊስት ዶ/ር ኪሩቤል ተስፋዬ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ የኒውክሌር ህክምና ስፔሻሊስት ዶ/ር ታከለ ሎዳሞ በበኩላቸው ''ሮሳቶም ብዙ ሪአክተሮችን [ማብላያዎችን] የገነባ የዳበረ ልምድ ያለው ተቋም ነው።" ብለዋል፡፡
የዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስስ ዝግጅት የኒውክሌር ህክምና በኢትዮጵያ እና ለሠላማዊ ዓላማ የሚውል ኒውክሌር ኃይል የመገንባት ህልም እንዲሁም ዓለም አቀፍ ትብብርን በተመለከተ የኒውክሌር ህክምና ስፔሻሊስቶቹ ዶ/ር ኪሩቤል ተስፋዬ እና ዶ/ር ታከለ ሎዳሞ ጋብዟቸዋል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ :