🪪 በ2018 በጀት ዓመት የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ተመዝጋቢዎችን ቁጥር 60 ሚሊዮን ለማድረስ እየተሠራ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ🪪 በ2018 በጀት ዓመት የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ተመዝጋቢዎችን ቁጥር 60 ሚሊዮን ለማድረስ እየተሠራ ነው
🪪 በ2018 በጀት ዓመት የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ተመዝጋቢዎችን ቁጥር 60 ሚሊዮን ለማድረስ እየተሠራ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.11.2025
ሰብስክራይብ

🪪 በ2018 በጀት ዓመት የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ተመዝጋቢዎችን ቁጥር 60 ሚሊዮን ለማድረስ እየተሠራ ነው

በሀገሪቱ ከ28 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ምዝገባ ማከናወናቸውን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ምዝገባ አስተባባሪ ደጀኔ ገብሬ አስታውቀዋል፡፡

የተለያዩ ተቋማት አሠራራቸውን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር በቅንጅት በመሥራት ላይ እንደሚገኙም አንስተዋል፡፡

በተለይም በአዲስ አበባ ባሉ አብዛኛዎቹ ተቋማት አገልግሎቶችን ለማግኘት ብሔራዊ መታወቂያው እንደ ቅድመ ሁኔታ መቀመጡን ገልፀዋል፡፡

ⓘ እስካሁን የብሔራዊ መታወቂያ በአስገዳጅነት የሚተገብርባቸው ተቋማት፡

ባንኮች

በውል እና ማስረጃ

በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እና ሌሎችም፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0